🇵🇸🇵🇸👑Palestine ሀገሬ👑🇵🇸🇵🇸
ምንም ቢጋጋጡ ሊያጠፉ ስምሽን
ከምድረ ገፅ ላይ ሊፍቁ ካርታሽን
አውሮፓ አሜሪካ እንዲሁም እስራኤል
ሊጥሉሽ ቢሰሩ እንቅፋት በመጣል
ጦርነት ረሀብ ችግር ቢዘሩብሽ
ለጊዜው ነው እንጂ አንቺስ "አላህ" አለሽ
😍ኢንሻአላህ😍
አንቺ ቅድስት ሀገር ነፃ መውጫሽ ቀርቧል
ሰላምሽ እንዲመጣ ልጆችሽ ታግለዋል
ከ"አሏህ" እርዳታ ጋር ታብቢያለሽ ዳግም
ዋጋም ይከፍላሉ ያፈሰሱ ያንቺን ደም
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
palestine palestine palestine ሀገሬ
መምጣቴ አይቀርም 1 ቀን በርሬ✈️✈️✈️
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
🇵🇸🇵🇸👑Palestine ሀገሬ👑🇵🇸🇵🇸
ምንም ቢጋጋጡ ሊያጠፉ ስምሽን
ከምድረ ገፅ ላይ ሊፍቁ ካርታሽን
አውሮፓ አሜሪካ እንዲሁም እስራኤል
ሊጥሉሽ ቢሰሩ እንቅፋት በመጣል
ጦርነት ረሀብ ችግር ቢዘሩብሽ
ለጊዜው ነው እንጂ አንቺስ "አላህ" አለሽ
😍ኢንሻአላህ😍
አንቺ ቅድስት ሀገር ነፃ መውጫሽ ቀርቧል
ሰላምሽ እንዲመጣ ልጆችሽ ታግለዋል
ከ"አሏህ" እርዳታ ጋር ታብቢያለሽ ዳግም
ዋጋም ይከፍላሉ ያፈሰሱ ያንቺን ደም
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
palestine palestine palestine ሀገሬ
መምጣቴ አይቀርም 1 ቀን በርሬ✈️✈️✈️
❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥