UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሐምዱሊላ ባለ ትዳር እና 1ሴት ልጅ አባት ነኝ ።

Translation is not possible.

ፈጣሪን አግኝቼ የመጠየቅ ዕድል ቢኖረኝ.......

አልበርት አይንስታይን እንዲህ ይላል:: ፈጣሪን አግኝቼ ጥያቄ መጠየቅ ብችል ዓለምን(Universe) ለምን እንደፈጠረ እጠይቀው ነበር፡፡ ዓለምን ለምን እንደፈጠረ ካወቅኩ በኋላ እኔ ለምን እንደተፈጠርኩ አውቅ ነበር ይላል፡፡

እስልምና ውስጥ ግን እርሱ ለጠየቃቸው ጥያቄዎች መልስ አለ፡፡

ጥያቄ 1. የሰው ልጅ ለምን ተፈጠረ?

መልስ፡- وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

[ ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56 ]

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡

ጥያቄ 2. ለምን ይህንን አለም ፈጠረ?

መልስ፡

✔️ وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ {الذاريات:56

✔️ هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُم مَّا فِي الأَرْضِ جَمِيعاً {البقرة:29

✔️ وَسَخَّرَ لَكُم مَّا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا مِّنْهُ {الجاثية:13

✔️ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الأَرْضَ فِرَاشاً وَالسَّمَاء بِنَاء وَأَنزَلَ مِنَ السَّمَاء مَاء فَأَخْرَجَ بِهِ مِنَ الثَّمَرَاتِ رِزْقاً لَّكُمْ {البقرة:22

✔️ وَهُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ النُّجُومَ لِتَهْتَدُواْ بِهَا {الأنعام:97

"" በአጭሩ…አላህ(ሱ.ወ) በሰማይም በምድርም እንዲሁም በውስጡ ያሉ ነገሮች በሙሉ መጠቀሚያ(መገልገያ) እንዲሆኑላችሁ ነው የፈጠርኳቸው ይለናል፡፡ ""

الحمد لله على نعمة الاسلام

✍️Ammar Ali

Send as a message
Share on my page
Share in the group
abdulkerim Redwan Сhanged his profile picture
12 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group