UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የሴቶች መበላሽት ዋና ሰበቡ የወንዶች መዘናጋት ነው

አባት ልጁን በሸሪዓዊ አስተዳደግ ቢያሳድጋት

ባልም ሚስቱን በሸሪአዊ አያያዝ ቢይዛት ኖሮ ብዙ ሴቶች ባልተበላሹ ነበር

ውዷ እህቴ ውድ ትሆኝ ዘንድ ቁጥብ ሁኝ

ሁሉም የሚዘግንሽ ቆሎ አትሁኝ

ያየሽውን ሁሉ አታውሪ ቆፍጠን በይ በርሽን ላገኘሽው ሰው አትክፈች

ክብርሽ ጠብቂ በቃ መገኘት የሌለብሽ ቦታ አትገኝ

ሚስትርሽን እንጅ እውቀትሽን አትደብቂ ያወቅሽውን አሳውቂ ስሜትሽን አሸንፊ

ጀግና ሴት ማለት የወጣትነት ግዜዋን ለጌታዋ የሰጠች ነች

በሸሪዓ ልጓም የምትተዳደር

ወጣትነትሽን ተጠቀሚበት አላህ ለፈጠረሽ አላማ ኑሪ

ጓደኛሽን ምረጭ

በዙሪያሽ ያሉ ጓደኞችሽ ላንች እንደ መሰላል ናቸው

ጥሩ ሆነው ወደላይ ከፍ ያረጉሻል

አልያም መጥፎ ሆነው ወደታች ያወርዱሻል።

እናማ ውዷ ውሎሽን ምረጭ ቆም ብለሽ አስቢ

ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ ለመሆን ጣሪ

በምንማራቸው ኪታቦች ስፋት ክብደትና ትልቅነት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም። ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ለማድረግ ስንችል ነው።

የተማርነውን ዐቂዳ፣ኢባዳ እና አኽላቅ ተግባራዊ ማድረግ ስንችል

በሁለቱም አለም ስኬታማ እንሆናለን።

ውዷ አላህ የተግባር ሰዎች ያድርገን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የወጣው ወታደራዊ ዘገባ፡-

::: ኢዝ አድ-ዲን አል-ቃሳም ብርጋዴስ ::...

የአልቃሳም ብርጌድ ሙጃሂዲኖች ዛሬ ከሰአት በኋላ ሀሙስ ህዳር 2 ቀን 2023 ከጋዛ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ ባለው ዘንግ ላይ በደርዘን የሚቆጠሩ ሙጃሂዶቻችን ከታጠቁ የጽዮናውያን ጦር ጋር በመፋለም በተለያዩ የጦር መሳሪያዎች በማጥቃት በመልሶ ማጥቃት ወድመዋል። 6 ታንኮች፣ ሁለት የጦር መርከቦች እና አንድ ቡልዶዘር እንዲሁም “ቲቢጂ” ሼል የያዙ ወታደሮችን ኢላማ አድርገዋል።በጦር ሃይሉ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶባቸዋል እና ሁሉም ሙጃሂዶች በሰላም ወደ ሰፈራቸው ተመልሰዋል። የሞርታር ቅርፊቶች ሽፋን.

የድል ወይም የሸሂድነት ጂሃድ ነው።

ኢዝ አድ-ዲን አል-ቃሳም ብርጌዶች

ሐሙስ 18 ራቢ' ታኒ 1445 ሂጅራ

ከ 11/02/2023 ዓ.ም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
صلاح الدين خيرالدين Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🗣ታላቅ የፈታዋ ፕሮግራም በኢማሙ አህመድ መስጂድ 🕌❗️❗️❗️

በሸይኽ ኤልያስ አህመድ

   እሁድ በ18/2/2016

     ከ4:00 ሰዐት ጀምሮ - ዙሁር ሰላት ድረስ

አድራሻ

አለም ባንክ (አል-ጋዚ አደባባይ ጎን)

✍ ጥያቄዎቻችሁን ይዛችሁ እሁድ እንገናኝ፡፡

🧕ለሴት እህቶቻችንም በቂ ባታ አለ::

🚙 ከበቂና ምቹ የመኪና ማቆሚያ ጋር

🔊የፓሮግራሙ አዘጋጅ፡-የኢማሙ አህመድ መስጂድ እና መድረሳ ወጣት ማህበር

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group