Translation is not possible.

ቢኖሩ ኖሮ...

ቢኖሩ ኖሮ የአለሙ ጀማል፤

መቼ የምድሩ ሚዛን ይዘማል?!

ተወዳጁ ፍቅርን በአደባባይ ፕሮጀክት ቁጥር 4 \"ቢኖሩ ኖሮ...\" የሚል መሪቃል አንግቦ ከተፍ ብሏል።

የነብዩ ሙሐመድ (ዐ.ሰ.ወ) ኡማ ከባለውለታው ጋር ውሉን በሚያድስበት ወርሃ ረቢዕ የሚሰራው ይህ ልዩ ፕሮጀክት በልዩ ሁኔታ ህይወታቸው በሚዳሰስበት የ4 ቀን ካምፕ ፕሮግራም  መክፈቻ መርሃግብሩን ያደረገ ሲሆን ተከታታይ እና ልዩ መርሃግብሮች የሚቀጥሉ ይሆናል።

ተከታታይ መርሃግብሮቻችን ማህበረሰብ አሳታፊ በመሆናቸው በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እያቀረብን ይህን የአለሙን ብርሃን ብርሃኑ ላልደረሳቸው የሌላ እምነት ተከታይ ወገኖች የማድረስ ተልእኮ በገንዘብ በመደገፍ የበረካው ተካፋይ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

1000594062427

Muslim students league (CBE)

የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group