abu mahi ali Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
abu mahi ali shared a
Translation is not possible.

ይህ ቁራጭ ስጋ አላህ ዘንድ ይመሰክራል

ከሙስሊሞች ብዙ ሰዎች ስለሞቱ ህፃናትና አዛውንት እንደ ቅጠል ስለረገፉ የሽንፈት ምልክት እንዳይመስላችሁ። አለም የገፋቸው ጥቂቶች ስለሆኑም የተዋረዱ እንዳይመስላችሁ። አላህ ብዙዎችን አወድሶ አያውቅም።

በፍልስጤሞች ላይ የሚደርሰው መከራና ኪሳራ ሞትና እንግልት መጠናከሩ የድል ምልክት ስለመሆኑ ከቶ እንዳትጠራጠሩ።

💔🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
abu mahi ali shared a
Translation is not possible.

አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቴቼ የዚሀ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ ሀላቹም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው ነገር ግን አካውንተችው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፊታት እንምንችል አብረን እንየው

1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል

# ለዚህ መፍትው

1.ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካዎንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኛት እድል ይኖራል

2. Comment ሴክሽን በመጠቀም

ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ = https://ummalife.com/ibnudelil ነው የራሳቹን ከፃፋቹ ብውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎ ትደራረጋላቹ

ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው

#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆያ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ

ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው የኔንም account ፎሎ አድርጉልኝ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group