UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

    • አቡል ዓባስ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ብለዋል ፡-

"በአላህ መንገድ የተገናኙ ወንድማማቾች ምሳሌ ልክ እንደ እጅና እንደ ዓይን ነው፤ ዓይን ብታለቅስ እጅ እንባዋን ታብሳለች ፤ እጅም ብትጎዳ ዓይን ስለ እርሱ ታለቅሳለች ።"

💙 ይወፍቀና ..... ሻዕባን _5

https://t.me/Strong_iman

Telegram: Contact @Strong_iman

Telegram: Contact @Strong_iman

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ «ያ አላህ ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች? ?የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes others 4 any comment at ? @strong_iman_bot
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላህ ሆይ!

ብዙ ማሰብና መጨነቅን አርቅልን፣

የልብ እርካታና የዉስጥ ሰላምን ለግሰን።

በሉ።

ያለምክንያት አትታገሱም አይደል መቸስ።

አላህ የታገሳችሁለትን ነገር ይለግሳችሁ፣

በተስፋ የጠበቃችሁትን ይሸልማችሁ፣

የዱንያ አኺራ ደስታን ይስጣችሁ ።

እደሩልኝ ዉዶቼ

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ ዛሬ በሰጠው መግለጫ "ጉዳዩ የጥንካሬና የብዛት አይደለም" በማለት ንግግሩን ይጀምራል።

የናዚ ጽዮናውያን በሕዝባችን ላይ እየፈጸመ ያለውን አረመኔያዊ ጥቃት ቀጥሏል። ጦር ሜዳ የሚደርስበትን ኪሳራ ለመሸፈን በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተለይም ሴቶችና ሕጻናትን በጭፍን የበቀል እርምጃ እየወሰደ ይገኛል።

ባለፉት አስር ቀናት በአካባቢው የሰፈሩትን የጠላት ጦር ተጋፍጠን 180 ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊል ማውደም ችለዋል።

ሙጃሂዶቻችን በአል-ያሲን 105፣ የስትሮብና በታንዶም ሚሳኤሎች የጽዮናዊያኑን ተሽከርካሪዎች ማውደማቸውን ቀጥለዋል። በዚህ ኦፕሬሽን ብዙ የጠላት ጦርን ገለው አብዛኞቹ ሙጃሂዶቻችን በሰላም ተመልሰዋል።

ጠላት በጋዛ ሰርጥ በሰሜንና በደቡብ ያደረገው ዘመቻ አልተሳካለትም ወደፊትም አይሳካለትምም። ጥቃቱን ቀጥሎ ከጋዛ ሰርጥ ወደሌሎች አካባቢዎች ከተንቀሳቀሰ ይበልጥ ኪሳራውን ይከናነባል።

እርቁ ቅንነታችንን አረጋግጧል። በምላሹ የጠላቶቻችን አመራሮች ወታደራዊና ፖለቲካዊ ቃል አቀባዮች ዋሽተዋል።

ሙጃሂዶችንን የማስወገድ የጠላትን ተደጋጋሚ ጉራ ለንግግር ፍጆታ እንጂ በተግባር እንደማይሳካ አሳይተናል። አሳዛኝ ሽንፈቶቹ የመጨረሻው ክስተት በእየሩሳሌም መሃልና አካባቢዋ ተረጋግጧል።

ከጦርነቱ መጀመሪያ አንስቶ በተናገርነው ቅድመ ሁኔታ ካልሆነ በቀር አንድም እስረኛ አይፈታም።

ፅዮናዊቷም ሆነች የእርሷ ደጋፊና ተባባሪዎች ያለ ድርድርና ያለኛ ፈቃድ እስረኞቻቸውን በህይወት ሊወስዱ አይችሉም።

በቴሌግራም ለመከታተል  👇

https://t.me/strong_iman

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጀመርናቸው ጓደኝነቶች ሁሉ አይዘልቁም፤

መንገድ ያጃመሩን ሁሉ አብረዉን አይጨርሱም፤

እያንዳንዱ ሰው በሕይወታችን ዉስጥ የሆነ የሆነዉን ክፍል ወስዶ ይሄዳል፤

ከፊሉ ተራምዶ ይቆማል፤

ሌላው ሸኝቶ ይመለሳል ፤

ሌላው ረጅም ሄዶ ይጠፋል፤

ሁላችንም ምክንያቶች ምን ይሁን ምን የከሰሙና ያልተሳኩ ግንኙነቶች ይኖሩናል፣

ዐይብ ካለባቸው ተመልሰህ አትግለጥ፤

የሄዱ ሰዎችን ሚስጢር አታውራ፣

መልካም የነበሩ ጊዜያትን አስታውስና የግንኙነቶችን ክብር ጠብቅ፤

መመለስ የማትችለዉን ዘመን ወደኋላ አትጎትት፤

የተዘጋን መቃብር አትክፈት፤

ወረቀቱን ገልብጥና በአዲስ ገፅ ጀምር፤

ወደፊት ሂድ፤

ሕይወትህን ኑር፤

ባለህ ተደሰት፤

በተሰጠህ እርካ፤

በበለጡህ አትቅና፤

ለሰዎች ተደሰት፤

ለመደሰታቸዉም ምክንያት ሁን፣

እስከመጨረሻው አብሮህ የሚዘልቅ እሱ ነዉና

ቀልብህን በጥላቻና ቅናት አታጠልሸው፣

ሐቢቢ

ይህች ዱንያ እኮ በጣም አጭር ናት።

ለጥላቻ የሚበቃ ቦታ የላትም።

" ወሬ አታምጡልኝ፤ ሁላችሁንም እንደወደድኩ ልኑር ።" ይሉ ነበር ረሱላችን ሶ.ዐ.ወ።

እንደርሳቸው እንሁን።

ሶባሐል ኸይር

የምትወዱኝ ሼር አድርጉ።

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰዉየው ....

* እውነት እያለው አነጋገሩን አበላሽቶ ይሆናል ተረዱት።

* አሞት ማስረዳቱን አልቻለበት ይሆናል እባካችሁ አክሙት።

* ተበድሎ መናገር አቅቶት ጮሆ ይሆናል ሐቁን በመመለስ አግዙት።

አንዳንድ ሁኔታዎች ሰዎችን ከመስመር ያስወጣሉና አትፍረዱባቸው።

ማስረዳት ባለመቻል ብቻ የስንቱ ሐቅ እና እውነት ጠፋ።

የአላህ መልዕክተኛ ሶ.ዐ.ወ. "እኔ እንደናንተው ሰው ነኝ፤ እኔ ዘንድ ተካሳችሁ መጥታችሁ አንዳችሁ ከሌላኛው ይልቅ በማስረጃው አንደበተ ርቱዕ ሆኖ በሰማሁት መሠረት ልፈርድለት እችላለሁ፡፡ የወንድሙን ሐቅ የፈረድኩለት እሣት የእሣት ቁራጭ እደቆረጥኩለት ይወቅ፡፡” ብለዋል፡፡

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ
Send as a message
Share on my page
Share in the group