እስራኤል የመበቀል ውሳኔ አሳልፋለች።
በዚህም መሰረት እስራኤል ከሚቀጥለው ቀን ጀምሮ በኢራን ላይ የበቀል ጥቃት ለመፈፀም ወስናለች።
የበቀል እርምጃው ከባድ እንደሚሆን ቤኒያሚን ኔታኒሁ ገልጿል።
\"የመኖራችን ብቸኛ ስጋት ኢራን ናት \" ያለው ኔታኒያሁ እስራኤል ኢራንን ታጠቃለች ብሏል።
እስራኤል በዜጎቿ ላይም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች። የኢራን ዳግም አፀፋ በመፍራትም ዜጎቿ ከመሰባሰብ እንዲቆጠቡ አዛለች። የሀገሪቱ አየር ክልልም የሚዘጋ ይሆናል።
የእስራኤል የጥቃት ኢላማዎች በዋናነት ሁለት ናቸው አንድ የኢራን የኑክሌያር ፋሲሊቲ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የነዳጅ ጣቢያዎቿ ናቸው።
በኢራን ኑክሌየር ፋሲሊቲ ላይ እስራኤል ጥቃት ብትፈፅም ያን ያክል ጉዳት ታደርሳለች ተብሎ አይታሰብም። ምክንያቱም የኢራን ኑክሌየር ማብላያዎች እነዚህን የአሜሪካ እና የእስራኤል ጥቃቶችን ታሳቢ በማድረግ ከመሬት በታች በጥልቅ የተገነቡ ናቸው ። የነዳጅ ጣቢያዎቿ ግን ተጋላጭ ናቸው።
ኢራን በበኩሏ የነዳጅ ጣቢያየ በእስራኤል የሚመታ ከሆነ እስራኤል አንድም የሀይል ጣቢያ አይኖራትም ሁሉንም አጠፋቸዋለሁ ብላለች። የዳግም በቀል እርምጃዋም ከእስካሁኑ ሁሉ የከፋ እንደሚሆን አስጠንቅቃለች።
ሁሉንም የምናየው ይሆናል!
መበቃቀሎች ከቀጠሉ ግን ሙሉ ጦርነት የሚቀር አይመስልም!