Translation is not possible.

ሰዉየው ....

* እውነት እያለው አነጋገሩን አበላሽቶ ይሆናል ተረዱት።

* አሞት ማስረዳቱን አልቻለበት ይሆናል እባካችሁ አክሙት።

* ተበድሎ መናገር አቅቶት ጮሆ ይሆናል ሐቁን በመመለስ አግዙት።

አንዳንድ ሁኔታዎች ሰዎችን ከመስመር ያስወጣሉና አትፍረዱባቸው።

ማስረዳት ባለመቻል ብቻ የስንቱ ሐቅ እና እውነት ጠፋ።

የአላህ መልዕክተኛ ሶ.ዐ.ወ. "እኔ እንደናንተው ሰው ነኝ፤ እኔ ዘንድ ተካሳችሁ መጥታችሁ አንዳችሁ ከሌላኛው ይልቅ በማስረጃው አንደበተ ርቱዕ ሆኖ በሰማሁት መሠረት ልፈርድለት እችላለሁ፡፡ የወንድሙን ሐቅ የፈረድኩለት እሣት የእሣት ቁራጭ እደቆረጥኩለት ይወቅ፡፡” ብለዋል፡፡

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ
Send as a message
Share on my page
Share in the group