Translation is not possible.

ዱንያ ሁለት ነገሮችን ልትሰርቅብህ አይገባም ብዬ አምናለሁ። ከአላህ ጋር ያለህን የግንኙነት ውበትና ከቤተሰብህ ጋር ያለህን ፍቅር። ምክንየቱም በየትኛውም የዱንያ ሃለት ውስጥ እነዚህ ሁለቱን ካጣህ… ምናልባትም የዱንያ ገነትን እንዳጣህ ነው የሚታሰበው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group