UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

{ለአላህ ብሎ መዋደድ}

🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂

⏺ለአላህ ተብሎ መዋደድ የቂያም ቀን ጥልቅ ምዳ አለው ። በቂያማ እለት ፀሐይ ወደ ሰዎች የስንዝር ያክል ቀርቦ ሁሉንም እንደ ወንጀሉ ልክ በላቡ ይጠመቃል። ነገር ግን ለአላህ ብለው የተዋደዱት ሰዋች በአላህ ጥላ ስር ይሆናሉ።

ሰለዚህ ወንድሞቼ እህቶቼ ስንዋደድ ለአላህ ብለን መሆን አለበት።

✍عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : "إِنَّ اللَّهَ تَبَارَكَ وَتَعَالَى يَقُولُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ: أَيْنَ الْمُتَحَابُونَ بِجَلَالِي؟ الْيَوْمَ أَظْلُّهُمْ فِي ظِلِّي يَوْمَ لَا ظل إلا ظلى"

📚{رواه مسلم  : 2566}

🔹አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የላቀው አላህ በዕለተ ትንሳኤ እንዲህ እንደሚል ገልፀዋል፡- “ለእኔ ሲሉ እርስ በርሳቸው ሲዋደዱ የነበሩት የት ናቸው? ዛሬ የእኔ ጥላ ብቻ ሲቀር ጥላ የሌለበት ቀን ነውና በእኔ ጥላ ስር ይሆናሉ፡፡"

(📚 ሙስሊም ዘግበውታል:- 2566)

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Yasin Mohammed Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group