☞ከሚስት ተለይቶ መኖር ያለዉ ተጽዕኖ..
=>አንድ ምሽት ዑመር (ረ.ዐ)እንደልማዳቸዉ በመዲና ጎዳናዎች እየተዘዋወሩ የህዝቡን ደህንነት በሚከታተሉበት ጊዜ ከአንድ ቤት ዉስጥ የሴት ድምጽ ሰሙ።ሁኔታዉን ረጋ ብለዉ ሲከታተሉ ቀጣዮቹ ስንኞች ከጆሮአቸዉ ገቡ:
"
አቤት መርዘሙ ሌሊቱ፣
የጥቁር ጃኖ ጽልመቱ፣
ፍቅረኛ የሌለኝ ብቸኛ፣
የሚያጫዉተኝ ጓደኛ፣
እንቅልፌ ጠፋ በነነ፣
በናፍቆት መገላበጥ ሆነ፣
አላህን ባላፍር ባልፈራ፣
ፍራሼ ጦሙን ባለደር፣
ስንት ተአምር በሰራ፣
📌እነዚህን ስንኞች በጠፍ ጨረቃ የደረደረችዉ ወይዘሮ ባሏ ለጅሃድ በመዉጣቱ ምክንያት ረዥም ጊዜ ስለተለያት የብቸኝነት ስሜት ክፋኛ ተጫጭኗት ቆየ።የወሲብ ስሜቷ ክፋኛ ይፈታተናት ገባ በሌላ በኩል ደግሞ አላህን ፈሪ በመሆኗ በህገ-ወጥ መንገድ ይህን ፍላጎት ማስተናገድ እንደማትችል ታዉቃለች።እናም ቢያንስ ስሜቷን በስንኞቿ ገለጸች ኡመሩል ፋሩቅም (ረ.ዐ)ሰሙ ከዚያም ወደ ልጃቸዉ ሃፍሳ (ረ.ዐ)ሄደዉ አንድ ሴት ከባሏ ተለይታ ለምን ያህል ጊዜ መቆየት እንደምትችል ጠየቋት ለአምስት ወይም ለስድስት ወራት የሚል መልስ አገኙ ስለሆነም በየግዛቱ ለሚገኙ ጦር አዛዦች ሁሉ ተዋጊዎቻቸዉ ከ"6 ወራት በላይ በአዉድ ውጊያ እንዳይቆዩ ትዕዛዝ አስተላለፉ።የሴትየዋም ባል እንዲመጣ ተላከበት።
"
🖋ባል በሚስቱ ላይ ያሉት መብቶች..
💠ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ይላሉ አንድ ሰዉ ለሌላዉ ሰዉ እንዲሰግዱ ቢፈቀድ ኖሮ ሚስቶች ለባሎቻቸዉ እንዲሰግዱ አዝ ነበር።(ቲርሚዚ) ያለረሱ ምንም ማድረግ የማትችል ሆና እያለ ባሏን ወደ ማታመሰግን ሴት አላህ አያይም (ይቆጣበታል)>{አን_ነሳኢ) ሶስት ሰዎችን አላህ ሶላታቸዉን የማይቀበላቸዉ ሲሆን መልካም ስራቸዉም ወደ ሰማይ አይወጣም እነርሱም የኮበለለ ባሪያ ወደ ጌታዉ(አሳዳሪዊ)እስኪመለስና እርሱን ማገልገል እስኪቀጥል ድረስ ባሏ የተቆጣባት ሴት ድረስ እስኪደሰትባትና ሰካራም ስካሩ እስኪበርድለት ድረስ(ኢብን ሂብባን)
"
♻️የሁሴን ኢብን ሙህሰን አክስት ባሏን በነቢዩ(ሰዐ.ወ)አጠገብ አወሳች። እርሳቸዉም ባሎቻችሁን በተመለከተ ራሳቸሁን መርምሩ እነርሱ ጀነታችሁም ጀሃነማችሁም ናችዉና አሉ (አህመድና _አል ሃኪም)
"
✍የሱና አጽዋማትን በተመለከተ የሴቶች መብት "በሚል ይቀጥላል...
📚ምንጭ~ ዉድ ስጦታ ለሙሽሮች ከሚለው መፅሃፍ.።