Ali Muhammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Ali Muhammed shared a
Translation is not possible.

በዱኒያ ላይ ትልቁ ጓደኛ ብሎ ማለት እሱ ቁርአን ነው። ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ

በዱኒያ ላይ ትልቁ ጀግንነት ማለት አሏህን መፍራት ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali Muhammed shared a
Translation is not possible.

የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች 66

───────────

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ብረት ጥቅም ላይ ካልዋለ በዝገት እንደሚሸፈነው ሁሉ ልብም አሏህን ከመውደድ፣ እሱን ለመገናኘት ከመናፈቅና እሱን ከማውሳት ያገለለ ከሆነ ገዳይና አጥፊ በሆነው መሀይምነት ይሸፈናል።»

📚 ۞ روضــة المحـبـــيـن【1/327】۞

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali Muhammed shared a
Translation is not possible.

#ወላጆችን_አደራ

ሁሉን አዋቂ የሆነው አላህ እንዲህ ይላል ((ሰውንም በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም  አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡))

((وَوَصَّيْنَا الْإِنسَانَ بِوَالِدَيْهِ حَمَلَتْهُ أُمُّهُ وَهْنًا عَلَىٰ وَهْنٍ وَفِصَالُهُ فِي عَامَيْنِ أَنِ اشْكُرْ لِي وَلِوَالِدَيْكَ إِلَيَّ الْمَصِيرُ)) (ሱረቱ ሉቅማን - 14)

Send as a message
Share on my page
Share in the group