ረመዿን 100 ቀን ገደማ ይቀረዋል።
አላህ በሰላም አድርሶን የምንጠቀምበት ያድርገን።
ሰለፎች ረመዿን ከወጣ በኋላ ለ6 ወራት ጾማችንን ተቀበለን እያሉ አላህን ይማጸኑ ነበር፤ ለ5 ወራት ደግሞ ረመዿንን በሰላም እንዲያደርሳቸው አ-ር'ረሕማንን ይለምኑት ነበር።
(ላጤዎች ዘንድሮም ረመዿን በላጤነት ሊተለፍ? ኧረ! በአላህ ተመኩና ሰበቡን አድርሳችሁ በሐላሉ ትዳር ለመያዝ ሞክሩ።)