በሐማስ ወታደራዊ ክንፍ የዒዘዲን ቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ እንደተናገረው
24 የእስራኤል ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን እንዳወደሙ በአፅንኦት ገልፆ "ተዋጊዎቻችን ከጠላት ኃይሎች ጀርባ መክበባቸውን ቀጥለዋል። ዜሮ ሰርተው እያጠቁ ነው።
ባለፉት ሁለት ቀናት በህንፃዎች ውስጥ በመሸጉ የጠላት ኃይሎችን በአል-ያሲን ዛጎሎች አውድመናል።
ሙጃሂዶቻችን በሰሜን ምእራብ በጋዛ በስተደቡብ በበይት ሀኑን ግንባር እየተዋጉ ነው።
የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ በኃይል የማይመጣጠን ጦርነት ውስጥ መሆናቸውን ጠቅሰው ለዓለም ትምህርት የሚሰጥና በታሪክ የማይሞት መሆኑን ሲገልፁ "ህዝባችን በጫካ ህግ በሚተዳደር አለም ቅጣት ስልታዊ በሆነ መንገድ እንዲጠፋ እየተደረገ ነው"
በተንቀሳቃሽ ምስሎች አስደግፈን የለቀቅነው ሙጃሂዶቻችን በጦር ሜዳው በጠላት ጦር ላይ ያደረጉትን ጀግንነት ትንሹን ክፍል ነው" ብለዋል።