ለሴት ልጅ ማንም ሰው ቆንጆ እንደሆነች ሊነግራት ይችላል ያ ግን ለእርሷ ምኗም አይደለም‼️
እሷ የማንንም ትኩረት ሳይሆን የአንድን ሰው ትኩረት ብቻ ነው የምትፈልግ‼️
እሱም የባሏን
ህይወቷን አምና የሰጠችውን
ቤተሰቦቿን ጥላ የሄደችለትን
የባሏን ትኩረት ብቻ ነው የምትፈልገው‼️
ጥሩነቷን፣ቁንጅናዋን፣ልዩ ሴት መሆኗን እንዲነግራት የምትፈልገው ውድ ባሏ ብቻ ነው👇
ለሚስቶቻችሁ ጥሩ ጥሩ ቃላቶችን መጠቀም አትርሱ ፍቅር ይጨምራልና‼️
https://t.me/SileTidarEnmekaker