Translation is not possible.

ለሴት ልጅ ማንም ሰው ቆንጆ እንደሆነች ሊነግራት ይችላል ያ ግን ለእርሷ ምኗም አይደለም‼️

እሷ የማንንም ትኩረት ሳይሆን የአንድን ሰው ትኩረት ብቻ ነው የምትፈልግ‼️

እሱም የባሏን

ህይወቷን አምና የሰጠችውን

ቤተሰቦቿን ጥላ የሄደችለትን

የባሏን ትኩረት ብቻ ነው የምትፈልገው‼️

ጥሩነቷን፣ቁንጅናዋን፣ልዩ ሴት መሆኗን እንዲነግራት የምትፈልገው ውድ  ባሏ ብቻ ነው👇

ለሚስቶቻችሁ ጥሩ ጥሩ ቃላቶችን መጠቀም አትርሱ ፍቅር ይጨምራልና‼️

https://t.me/SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

ሶሃቦች በቆሙበት ቁም https:// Tewuhid
Send as a message
Share on my page
Share in the group