bedir Delil Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

Palestinian mother holds her little child killed in the lsraeli air attacks on Gaza. Israeli aggression on Gaza continues for the 22nd consecutive day.

#stopgazabombing #stopgazagenocide

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

open satellite internet for #gaza 🇵🇸

#starlinkforgaza

ይህን ሀሽ ታግ በየገፃችሁ ሼር አድርጉ:: ፍሊስጢኖች በእስራኤል እሳት እየዘነበባቸው ድምጻቸው እንዳይሳማ ኢንተርኔት ተቋርጦባቸዋል። starlink የኤለን መስክ ነጻ የሳተላይት ኢንተርኔት ሲሆን ለፍሊስጢኖች ይህን አገልግሎት እንዲሰጥ በአለም አቀፍ ደረጃ እየተጠየቀ ነው።

RoRose Rose

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ረጂኡን ፍልስጤሞችን አላህ ሲፈትናቸው የግብፅ ጎረቤት አደረጋቸው እንደ ሌሎች ሀገራት የሚሰደዱበት አተው በሩን ቆልፈው የሰውን ልጂ እንዲህ አነደዷቸው እኔ እራሴን አሞኛል ምን አባቴ ይሻለኛል አረብ ሀገራት ከመጮህ ውጭ ተግባር ያለው ስራ ባለመስራታቸው እስራኤል በጂምላ አጋየቻቸው አለም ፍልስጤሞችን በቁማቸው አነደዷቸው ያረብ አንተ ተበቀልላቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🇵🇸 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

"FROM THE RIVER TO THE SEA, PALESTINE WILL BE FREE"

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸...

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ አፕልኬሽን ቡሉገል መራም ሚን አዲለቲል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 01-36 የተካተተ ሲሆን

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ

https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group