Translation is not possible.
ይህ አፕልኬሽን ቡሉገል መራም ሚን አዲለቲል አህካም በመባል የሚታወቀውን የሐዲስ መማሪያ ኪታብ ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ ያስተምራል ።
 
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
 
በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 01-36 የተካተተ ሲሆን
https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.
የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.
 
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
 
5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group