UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እንኳን ለ1445ኛው ዓ.ሂ የረመዷን ወር በሰላም አደረሰን!

ረመዷናችን በኢባዳ የደመቀ ፤ በቁርዓን የተዋበ እንዲሆንልን እመኛለሁ!

በራህመቱ፣ በእዝነቱና በምህረቱ የምንሞሸርበት ወር ያድርግልን!

ድል ለፈል*ስጢን ሙጃ*ሂዶች

ረመዷን ሙባረክ❤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📶📶 📶📶 📶📶 📶📶 جميع فضائح العدو موجودة هنا في هذة القنوات فقط 👇🔥🔥🔥 تدمير الدبابات والاشتباكات وبأس المقاومة

فقط عبر هذة المنصات🔥👇

https://t.me/addlist/Ppyz39udhyYyZmI0

خمس دقائق واحذف 👆⚡️⚡️⚡️⚡️

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሰበር_ዜና

🚨“አል-ቃሲም ብርጌድ፡- ዛሬ በአል-ታዋም፣ ጀበሊያ፣ በይተ ላሂያ እና አል-ዘይቱን አካባቢዎች 29 የጽዮናውያን ተሽከርካሪዎችን አውድመናል።

Alhamdulilah

#freepalestine #nasrun_qarib

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከታች በምስሉ ይምታዩት ነጭ ጀለቢያ የለበሰው በርሶ ቤት በአባ ዑበይዳ ተልሲም ሙድ እየያዙ ነው፣ ግን ወላሂ አላህ ፊት ይጠየቁበታል። እነዚህ ወጣቶች ከርሶ በላይ ተውሂድና ሱናን በሚገባ ተረድተው የዐቂዳችን አንዱ ክፍል የሆነውን አቅሷንና የተባረከውን የፍልስጤም ምድር እየጠበቁ ያሉ በሀዲስ የተነገረላቸው ጀግና ሙ'ጃ'ሂዶች ናቸው። ቢገባዎት የርሶንም ጭምር ሀላፊነት ወስደው ነው ለአላህ ዲን እና ለሙቀደሳቶቻችን ደማቸ'ውን እየገበሩ ያሉት። በእስልምና ታሪኽ ወስጥ ዓሊሞችን የምናውቃቸው እንደ ዒዝ ኢብን አብዲሰላም ህዝብን ለጂ'ሀ'ድ ሲቀሰቅሱና ለሙ'ጃ'ሂዶች የሩህ ስንቅ ሲመግቡ ነው ። ፅዬ'ና'ዊያን ላይ አንዲትን ቃል መናገር እየተናነቃቸው ሀ'ማ'ስ ላይ ብርቱ ለሚሆኑት ለሳቸውና መሰሎቻቸው በግሌ ብዙ ጊዜ ዑዝር ለመስጠት እሞክር ነበር። አሁን ላይ ግን ወደ ኋላ መቶ አመታትን ተመልሼ ከኺላፋው ውድቀት፣ ከእንግሊዝና የሁ'ዶች ሴራ ጋ አያይዤ ብዙ ነገር እንዳስብ እየተገደድኩኝ ነው......

አላህ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group