Translation is not possible.

ከታች በምስሉ ይምታዩት ነጭ ጀለቢያ የለበሰው በርሶ ቤት በአባ ዑበይዳ ተልሲም ሙድ እየያዙ ነው፣ ግን ወላሂ አላህ ፊት ይጠየቁበታል። እነዚህ ወጣቶች ከርሶ በላይ ተውሂድና ሱናን በሚገባ ተረድተው የዐቂዳችን አንዱ ክፍል የሆነውን አቅሷንና የተባረከውን የፍልስጤም ምድር እየጠበቁ ያሉ በሀዲስ የተነገረላቸው ጀግና ሙ'ጃ'ሂዶች ናቸው። ቢገባዎት የርሶንም ጭምር ሀላፊነት ወስደው ነው ለአላህ ዲን እና ለሙቀደሳቶቻችን ደማቸ'ውን እየገበሩ ያሉት። በእስልምና ታሪኽ ወስጥ ዓሊሞችን የምናውቃቸው እንደ ዒዝ ኢብን አብዲሰላም ህዝብን ለጂ'ሀ'ድ ሲቀሰቅሱና ለሙ'ጃ'ሂዶች የሩህ ስንቅ ሲመግቡ ነው ። ፅዬ'ና'ዊያን ላይ አንዲትን ቃል መናገር እየተናነቃቸው ሀ'ማ'ስ ላይ ብርቱ ለሚሆኑት ለሳቸውና መሰሎቻቸው በግሌ ብዙ ጊዜ ዑዝር ለመስጠት እሞክር ነበር። አሁን ላይ ግን ወደ ኋላ መቶ አመታትን ተመልሼ ከኺላፋው ውድቀት፣ ከእንግሊዝና የሁ'ዶች ሴራ ጋ አያይዤ ብዙ ነገር እንዳስብ እየተገደድኩኝ ነው......

አላህ ሁሉንም ነገር አዋቂ ነው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group