UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
🍁ያንተ ሪዝቅ ምናልባት ከምንም አይነት በሽታ ነፃ ሁነህ ጤነኛ መሆንህ ሊሆን ይችላል…
▪️ወይም ለምትሰራቸው ጥፋቶችና ወንጀሎች የአላህ ሲትር ሊሆን ይችላል…
▪️ወይም ባሮቹ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖርህ ሊያደርግ ይችላል…
▪️ወይም በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ የሰጠህ ሊሆን ይችላል…
▪️ወይም ጠቃሚ የሆነ እውቀትን ሰጥቶህ ሊሆን  ይችላል…
⚜የአላህ ሲሳዮች ብዙ ናቸው … በገንዘብና በቁሳዊ ነገሮች ብቻ የሚገደቡ አይደሉም ።
አላህ በውሳኔዎቹ ላይ መደሰትን ከለገሰህ  …ሁሉም ነገር ጥሩ ሪዝቅ ሁኖ ይታይሀል ።
▪️በአላህ ውሳኔ መደሰትን ያጣህ እንደሆነ… ዱንያን በአጠቃላይ ብትይዝ እንኳ አትደሰትም።
▫️ለአንተ የተወሰነ ነገር ከሆነ በሁለት ተራሮች መካከልም ቢሆንም ይመጣልሀል…
▪️ለአንተ ያልተወሰነ ነገር ከሆነ ደግሞ በእጆችህ መካከል ቢሆንም እንኳ አይሆንህም …
▫️ለአንተ የተፃፈ ነገር ከሆነ በእርግጥም ደካማ ብትሆንም እንኳ ታገኘዋለህ …
▪️ ሲጀመርም ለአንተ ያልሆነ ነገር ደግሞ ጠንካራ ብትሆንም እንኳ አታገኘውም…  
🔮 አላህ ለአንተ የከፈተውን በር የሰው ልጆችም አጋንንትም ቢተባበሩ አንኳ ሊዘጉብህ እንደማይችሉ አውቀህ ህይወትህን ተረጋግተህና በአላህ ተማምነህ ኑር !!!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ዝም ስትል‼️
▬ ▬ ▬ ▬
✔️ዝም ስትል መስማት ትችላለህ።
✔️ዝም ስትል ታስታውሳለህ።
✔️ዝም ስትል ታስባለህ።
✔️ዝም ስትል ነፍስህን ታውቃለህ።
✔️ዝም ስትል ስሜትህን ታሸንፋለህ።
✔️ዝም ስትል ምላሳሙን ዝም ታደርገዎለህ።
✔️ ዝም ስትል ትከበራለህ።
*
√ በዝምታ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አለ። ለዚያም ነው የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ዝም ያለ ነጃ ወጣ» ያሉት።
ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6367)
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amir jemal Сhanged his profile picture
1 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group