Translation is not possible.

ዝም ስትል‼️

▬ ▬ ▬ ▬

✔️ዝም ስትል መስማት ትችላለህ።

✔️ዝም ስትል ታስታውሳለህ።

✔️ዝም ስትል ታስባለህ።

✔️ዝም ስትል ነፍስህን ታውቃለህ።

✔️ዝም ስትል ስሜትህን ታሸንፋለህ።

✔️ዝም ስትል ምላሳሙን ዝም ታደርገዎለህ።

✔️ ዝም ስትል ትከበራለህ።

*

√ በዝምታ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አለ። ለዚያም ነው የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ዝም ያለ ነጃ ወጣ» ያሉት።

ምንጭ:-📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6367)

Send as a message
Share on my page
Share in the group