UMMA TOKEN INVESTOR

Qumuqta qilghuchi yo'q.
ቀን በተለወጠ ቁጥር የምድር ላይ ጉዟችን እየቀነሰ የሚመጣ ተጓዦች ነን። የየዕለት መንገዳችንን የምንጀምረዉም በሱብሒ ሶላት ነው፤ ሱብሒን ያልሰገደ ሰው መንገዱ ጠፍቶበት፣ ድብርትም ተጭኖት ሲደናበር ነው የሚዉለው፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.
ሁለመናዬ በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነኝ ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.
የሆነ ከባድ ነገር ሲገጥምህ ለምን አትበል!!!
ምናልባትም ጌታው የባርያውን ድምፅ ናፍቆ ይሆናል••
ከሰማይ ያረብ!!የሚለው ድምፅህ ጠፍቶ ይሆናል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.
የማይነጋ ሌሊት
የማያልፍ ቀን የለም
አብሽሩ ወዳጆቼ ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Qumuqta qilghuchi yo'q.
በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣
ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣
ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡
እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group