Translation is not possible.

በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣

ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣

ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡

እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group