UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሁለመናዬ በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነኝ ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሆነ ከባድ ነገር ሲገጥምህ ለምን አትበል!!!

ምናልባትም ጌታው የባርያውን ድምፅ ናፍቆ ይሆናል••

ከሰማይ ያረብ!!የሚለው ድምፅህ ጠፍቶ ይሆናል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የማይነጋ ሌሊት

የማያልፍ ቀን የለም

አብሽሩ ወዳጆቼ ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣

ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣

ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡

እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን።

አልሐምዱ ሊላህ

እንዴት አደራችሁ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group