bint abi Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

bint abi shared a
Translation is not possible.

#የሌሊት_ሶላት #የመስገድ_ትሩፋቶች

#ክፍል_16

#ሐዲሥ 212 / 1176

ጃቢር እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ፦ “ከሶላቱ ሁሉ በላጩ የትኛው ነው?” ተብለው ተጠይቀው “መቆሙ የረዘመው” ሲሉ መልሰዋል። (ሙስሊም)

ከሐዲሡ የምንማረው ቁምነገር

1/ ከሶላት ውስጥ ከሱጁድና ከሩኩዕ ይልቅ መቆምን ማስረዘም ይመረጣል። ምክንያቱም ሲቆሙ የሚቀሩት ቁርኣን ሲሆን በሩኩዕና በሱጁድና ወቅት ግን ሌሎች ዚክሮች ናቸው። ቁርኣን ከሌሎች ዚክሮች የበለጠ ነው።

Umma Life

https://ummalife.com/MuslimEthio

ቴሌግራም/ telegram/

https://t.me/ethiomuslim_1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group