UMMA TOKEN INVESTOR

About me

የፈለከውን ያክል ብትኖር አንተ ሟች ነህ የፈለከውን ያክል ብትወድ አንተ የምትለያይ ነህ

Translation is not possible.
የሀገሪቷ ባለቤት ግን ማን ነበር?... ፍልስጤማውያን ወይስ እስራኤላውያን?
****
እውነቱን ማወቅ የሚሻ ሰው ፡ ፅሁፉን ታግሶ ያንብበው!🙏
🇵🇸🇵🇸🇵🇸#ሠላም__ለፈለስጢን??????
ብዙ የታሪክ መፅሐፎችን በመፃፍ የሚታወቁት የታሪክ ፀሐፊው አቶ ተክለፃድቅ መኩሪያ ፡ "የህይወቴ ታሪክ" በሚለው ግለ ታሪክ መፅሐፋቸው ውስጥ ፡ ፍልስጤማውያን እና እስራኤላውያን ስለሚጣሉበት የመሬት ጉዳይ ፅፈዋል። መሬቱ ከጥንት ጀምሮ የማን እንደነበረም በፅሁፋቸው ውስጥ ገልፀዋል።
ከግለ ታሪክ መፅሐፋቸው የተወሰደውን ሀሳባቸው እነሆ፦
በማለት የሚያውቁትን እውነታን በምስክርነት መልክ በመፅሐፋቸው ውስጥ አስፍረውታል።
አቶ ተክለፃድቅ መኩሪ በንጉሱ ዘመን በእስራኤል የኢትዮጵያ ቆንስል ሆነው ሰርተዋል። በዚህም ምክንያት በእስራኤልና በፍልስጤም ዙሪያ ያለውን ጉዳይ በአካል የማየት እድሉን አግኝተዋል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ከፍልስጤምና ከእስራኤል ግጭት ጋር የሚገናኙ ብዙ ዶክመንቶችን የመመርመር አጋጣሚንም አግኝተው ብዙ ዶክመንቶችን መርምረዋል። ብዙ ከመረመሩና ካስተዋሉ በኋላም ፡ የፍልስጤማውያንን መበደልና መሰቃየትን ተረድተው በመንፈስ የፍልስጤም ደጋፊ ሆነዋል።
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በመፅሐፋቸው ውስጥ ያሰፈሩትን ተጨማሪ ሀሳቦችን ማወቅ የምትሹ ከሆነ ፡ "የህይወቴ ታሪክ" የተሰኘውን ግለ-ታሪክ መፅሐፋቸውን ከገፅ 173 _ 182 ድረስ ያሉትን ገፆች ታነቡ ዘንድ እጋብዛለሁኝ።
ይኸው ነው!🙏
🇵🇸 #ድል_ለፈለስጢን??
#ሠላም__ለፈለስጢን??
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
የፈለከውን ያክል ብትኖር አንተ ሟች ነህ
የፈለከውን ያክል ብትወድ አንተ የምትለያይ ነህ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
jibril Aman Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group