UMMA TOKEN INVESTOR

1 year Translate
Translation is not possible.

سألوا هـولاء ألا تضحكون؟

قالوا وكيفَ نضحك والمسلمون لا زالوا يصلون في المسجدِ الأقصىٰ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

رسالة عاجلة إلى كل المسلمين

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

وَاللَّهُ غَالِبٌ عَلَىٰ أَمْرِهِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

  አላህም በነገሩ ላይ አሸናፊ ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡

🌿🌿በእርግጥም በቁርዓን ውስጥ ሁሉም ጉዳይ አለ።እኛ ደካሞቹ በተለያዩ ነገሮች እንጨነቃለን፣እናስባለን፣ትካዜ፣ሀዘን ውስጥ እንገባለን።ይህ የእኛ የሰውነት ጉዳይና ደካማነታችን ነው።በእርግጥም በነዚህ ውስጥ ማሳለፍችን እራሱን የቻለ ኸይር ነገር ይኖረዋል።ግን እራሳችንን በሚጎዳ መልኩ መሆን የለበትም።ሁል ጊዜ የፊትና በር ሲኖር ከስበብ ጋር በትዕግስት በዱዓእ ወደ አላህ መጠጋት ይኖርብናል።በተለየ ሁኔታ ባለንበት ዘመን የኢስላም ጥላቶች በተለያዩ ምንገድ ፊትና ሁነውብን ብዙ ነገራችን ላይ ተፅዕኖ ፈጥርውብናል ይህን እንዴት እንቀልብስ የእኛ ትውልድ ስራ ነው?

አዎ

⚫️በዘመናዊ ትጥቅ(ንኩሌር መሳሪያን) ይመስል

⚫️በሚዲያ ቴክኖሎጂ

⚫️በቢዝነስ ስራዎች(ኦን ላይን ማርኬት) ይመስል

⚫️በግብይይት ስራ የገንዘብ ቁጥጥር(ዶላርን) ይመስል

⚫️በትምህርት ስርዓቶች የተሻለ ስርዓት መፍጠር

ወዘተ በመሳሰሉት ተበልጠናል።ይህን እንዴት እንፍታ የእኛ ስራ መሆን አለበት።

የእኛ ትውልድ የሚዲያ ብቻ መሆን ተገቢ አይደለም

⚫️fb

⚫️Telgram

ወዘተ ላይ በመጮህና በመፃፍ ለውጥ አናመጣም አላህ እንዳዘዘን በመዘጋጀትና ብተለያዩ ዘርፎች ክህሎት ያላቸው ትውልድ መፍጠር አለብን።

وَأَعِدُّوا لَهُم مَّا اسْتَطَعْتُم مِّن قُوَّةٍ وَمِن رِّبَاطِ الْخَيْلِ تُرْهِبُونَ بِهِ عَدُوَّ اللَّهِ وَعَدُوَّكُمْ وَآخَرِينَ مِن دُونِهِمْ لَا تَعْلَمُونَهُمُ اللَّهُ يَعْلَمُهُمْ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فِي سَبِيلِ اللَّهِ يُوَفَّ إِلَيْكُمْ وَأَنتُمْ لَا تُظْلَمُونَ

ለእነሱም ከማንኛውም ኃይልና ከታጀቡ ፈረሶችም የቻላችሁትን ሁሉ በእርሱ የአላህን ጠላትና ጠላታችሁን ሌሎችንም ከእነርሱ በቀር ያሉትን የማታውቋቸውን አላህ የሚያውቃቸውን (መናፍቃን) የምታሸብሩበት ስትኾኑ አዘጋጁላቸው፡፡ ከማንኛውም ነገር በአላህ መንገድ የምትለግሱትም ምንዳው ወደናንተ በሙሉ ይሰጣል፡፡ እናንተም አትበደሉም፡፡

👆👆ይህ የአላህ ትዕዛዝ ችላ ስላልነው በተለያየ ምንገድ ፊትና ውስጥ እንገኛለን።ይህን እንዴት እንፍታው ሁሉም ሙስሊም ማህበረሰብ ሊያሳስበውና ሊጨነቅበት ብሎም ዱዓእና ተግባራዊ ሂደት የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው።

በሚገጥሙን ፊትናዎች የጨንቀት በሽታ መግባት የለብንም፣ፊትናዎች ሊያጠነክሩን ወደ አላህ ሊያቃርቡን ወደሱ ዱዓእ ልናደርግባቸው ይገባሉ።የሰሞኑም የፊሊስጤም ጉዳይ አላህ ከጣለብን ትልቅ ፊትና ነው።አዎ ወንድሞች በግፍ ሲገደሉ፣ህፃን፣ሴቶች ሸማግሌ አዛውንቶች በግፍ እየተገደሉ ከማየት በላይ የሚያም ፊትና የለም።መስጊዶች ሲርግፉ፣ሆስፒታሎች፣ት/ትቤቶች ወዘተ ንፁሃን ባሉበት ቦታ ሲጨፈጨፉ ያ ኢላሂ ላሃውለ ወላ ቁወተን ኢላ ቢላህ።አዎ ይሄን ፊትና ወደ አላህ በመመለስ አላህ እንዲያነሳልን እንለምነዋለን።ይህን የሚቀይር ትውልድም መፍጠር አለብን።

በመቀጠል በዚህ ዱዓእ መበርታት አለብን ከሁሉም በላይ የአላህ ውሳኔ ለእኛ ብዙ ኸይራቶችን ሰለሚይዝ።

رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا وَاغْفِرْ لَنَا رَبَّنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

ጌታችን ሆይ! ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች መሞከሪያ አታድርገን፡፡ ለእኛም ምሕረት አድርግልን፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ፡፡

🖊🖊አቡ አቲካ

@Aleilm13

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

مع الإمارات الرخيصة

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሃማስ መግለጫ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትናንት ማምሻውን ያወጣው መግለጫ በጋዛ ሰርጥ መከላከያ በሌላቸው ሲቪሎችና ሆስፒታሎች ላይ የደረሰውን ቀጥተኛና የታቀደበት ጥቃት የጽዮናውያን ወረራ ለናዚዝም ባህሪውና ለፈጸመው ወንጀል ሽፋን መስጠቱን መቀጠሉን ግርፅ አድርጓል።

በጋዛ ሰርጥ ላሉ ወገኖቻችን እና በፍልስጤም ቤተሰቦች ላይ በተፈፀመው የዘር ማጥፋት አሁንም በህዝባችን ላይ በተከፈተው ደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎውን እያስመሰከረ ነው።

የአሜሪካ አስተዳደር የፖለቲካ እና የሚዲያ ሽፋን በመስጠት እና ግልጽ ወታደራዊ ድጋፍን ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ በተከለከሉ ቦምቦች በማቅረብ የቀጠለው ፖሊሲ ለፍልስጤም ህዝባችን ብቻ ሳይሆን ለአረብ እና እስላማዊ ዓለም ህዝቦች ጠላት መሆኑን ያሳያል።

በባይደን የሚመራው የአሜሪካ አስተዳደር ለአሸባሪው የጽዮናዊዩ ወራሪ በጋዛ በህፃናት፣ ሴቶች እና መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ የበለጠ እልቂት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጽም በሰጠው ፈቃድ ሙሉ ሀላፊነቱን ይወስዳል።

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group