Terjemahan tidak mungkin.

የሃማስ መግለጫ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትናንት ማምሻውን ያወጣው መግለጫ በጋዛ ሰርጥ መከላከያ በሌላቸው ሲቪሎችና ሆስፒታሎች ላይ የደረሰውን ቀጥተኛና የታቀደበት ጥቃት የጽዮናውያን ወረራ ለናዚዝም ባህሪውና ለፈጸመው ወንጀል ሽፋን መስጠቱን መቀጠሉን ግርፅ አድርጓል።

በጋዛ ሰርጥ ላሉ ወገኖቻችን እና በፍልስጤም ቤተሰቦች ላይ በተፈፀመው የዘር ማጥፋት አሁንም በህዝባችን ላይ በተከፈተው ደም አፋሳሽ ጦርነት ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎውን እያስመሰከረ ነው።

የአሜሪካ አስተዳደር የፖለቲካ እና የሚዲያ ሽፋን በመስጠት እና ግልጽ ወታደራዊ ድጋፍን ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ በተከለከሉ ቦምቦች በማቅረብ የቀጠለው ፖሊሲ ለፍልስጤም ህዝባችን ብቻ ሳይሆን ለአረብ እና እስላማዊ ዓለም ህዝቦች ጠላት መሆኑን ያሳያል።

በባይደን የሚመራው የአሜሪካ አስተዳደር ለአሸባሪው የጽዮናዊዩ ወራሪ በጋዛ በህፃናት፣ ሴቶች እና መከላከያ በሌላቸው ሰላማዊ ዜጎች ላይ የበለጠ እልቂት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጽም በሰጠው ፈቃድ ሙሉ ሀላፊነቱን ይወስዳል።

#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan