Translation is not possible.

የሰው ልጂ አንድን ነገር ደጋግሞ ከጠየቀ በኋላ እሱ የሚፈልገውን ምላሽ ከጌታው ካላገኘ መጠየቅ ያቆማልይህ ልክ አይደለም 👉ነገር ግን አንድን ነገር የፈለገ ሰው ያንን ነገር እስኪያገኝ መጠየቅ አያቆምም ምን አልባት የፈለገበት ጊዜ ቢያልፍ እንኳን እናም አላህ ጠይቀነው ያሳፈረን ነገር የለም በ ሶስት አይነት መልኩ መልሶልን ቢሆን እንጂ

1.ለወደፊት የሚመጣብን በላ ባደረግነው ዱዐ አንስቶልን

2.ወይ የጠየቅነውን ራሱን አድርጎልን ቢሆን እንጂ

3.የጠየቅነው ነገር ለኛ ኸይር ሳይሆን ለ አሄራ ተቀምጦልን ቢሆንእንጂ እናማ ወንድም እህቶቼ መጠየቃችሁን አታቁሙ አላህ ጠያቂ ባሪያወችን ይወዳል ።እና ለ ፊሊስጤን ነስርንም ጠይቁ ያረብ ነስርን አቅርብልን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group