UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ሰዎች በኢማሙ ሻፍዒይ ሙጀዲድነት አልተኸላለፉም

Translation is not possible.

የሰፊናህ ደርስ መጠናቀቁን ተከትሎ አዲስ የደርስ ማስታወቅያ

.

ሚጀመረው ኪታብ፦ አልጋየቲ ወተቅሪቢ (አቢ ሹጃዕ)

.

የኪታቡ አዘጋጅ፦ ኢማሙል ዐላማህ አህመድ ኢብነል ሁሰይን አል አስፈሃኒ አል ሻፍዒይ

ሚሰጥበት ቀን፦ ዘወትር ምሽት ሰኞ ረቡዕ ቅዳሜ ከሰፊና ደርስ በመቀጠል

ሚሰጥበት ቦታ፦ በወዘኪር የቴሌግራም ቻናላችን

.

የሚጀመርበት ቀን፦ ሰኞ ረቢዑ  ሳኒ 15

.

በተቻለን አቅም እንከታተል ትልቅ ፋዒዳህ ያለው ኪታብ ነው ኢን ሻአ አሏህ

.

https://t.me/Abdulhafiz_Mitiku

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ከቀናቶቻቹ በላጩ የጁምአ ቀን ነው። በሱ ውስጥ በእኔ ላይ ሰላትን አብዙ። ሰላታቹ እኔ ዘንድ የምትቀርብ ነች። የአሏህ መልክተኛ ሆይ ሰውነታቹ የተበላ ሆኖ ሳለ እንዴት በርሶ ላይ ሰላታችን ይቀርባል? አሉ እሳቸውም አሏህ በምድር ላይ የአምቢያዎችን አካል እርም አድርጎባታል አሉ።

اللهم صلي وسلم على سيدنا ونبينا محمد صلى الله عليه وسلم وبارك على سيدنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

https://t.me/Abdulhafiz_Mitiku

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ቁርአንን ተጠባበቁት ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለው ለሱ(ቁርአን) ግመል ከእስሯ ከምታመልጠው በላይ የማምለጥ ፍጥነት አላት" ቡኻሪ 5033

.

https://t.me/Abdulhafiz_Mitiku

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"መልክተኛው ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የእናታቸውን ቀብር ዘየሩ ከዘም አለቀሱ ከሁዋላቸው የነበሩትንም አስለቀሱ"

አቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንድ ሰው ታላቁ ኢማም የህያ ኢብን ሙዐዝ ፊት ይሄን የቁርአን አያህ ቀራ 

فَقُولَا لَهُۥ قَوۡلٗا لَّيِّنٗا لَّعَلَّهُۥ يَتَذَكَّرُ أَوۡ يَخۡشَىٰ

«እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት። ይሄን ሲሰሙ ኢማም የህያ ማልቀስ ጀመሩ እንዲህም አሉ"ጌታዬ ሆይ ይሄ ርህራሄህ እኔ ጌታ ነኝ ብሎ ለተጣራው ነው ታድያ አንተ ጌታዬ ነህ ላለው እንዴት ሊሆን ነው"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group