Translation is not possible.

አንድ ሰው ታላቁ ኢማም የህያ ኢብን ሙዐዝ ፊት ይሄን የቁርአን አያህ ቀራ 

فَقُولَا لَهُۥ قَوۡلٗا لَّيِّنٗا لَّعَلَّهُۥ يَتَذَكَّرُ أَوۡ يَخۡشَىٰ

«እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት። ይሄን ሲሰሙ ኢማም የህያ ማልቀስ ጀመሩ እንዲህም አሉ"ጌታዬ ሆይ ይሄ ርህራሄህ እኔ ጌታ ነኝ ብሎ ለተጣራው ነው ታድያ አንተ ጌታዬ ነህ ላለው እንዴት ሊሆን ነው"

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group