UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I don't have any biography but I am asking you to make my life as Sunnah and make my death as Shahada.

abu.hafsa shared a
Translation is not possible.

🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👍 የአል-ፉርቃን ገፅ ለመቀላቀል ⤵️

📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abu.hafsa shared a
Translation is not possible.

🇪🇹 Umma Life Amharic Ethiopian Muslim Media

🔗 https://ummalife.com/UmmaLife_Amharic

Send as a message
Share on my page
Share in the group
abu.hafsa shared a
Translation is not possible.

📳 ለጥንቃቄ ያህል!!!

ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!!!

ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ።

እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።

በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ!

Share በማድረግ ለምታውቁት ሰው ይላኩ!

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🗞️ በ Telegram~Channel ⤵️

📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

🗞️ በ Umma Life ሚድያ ⤵️

📎 https://ummalife.com/AlFurqan_IslamicStudio

🗞️ በ Facebook~page ⤵️

📎 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

۞ لَّقَدْ كَانَ فِي يُوسُفَ وَإِخْوَتِهِ آيَاتٌ لِّلسَّائِلِينَ

በዩሱፍና በወንድሞቹ (ታሪኮች) ውስጥ ለጠያቂዎች ሁሉ በእርግጥ አስደናቂ ምልክቶች ነበሩ፡፡

‏لماذا لم تتكرر قصة يوسف عيه السلام في القرآن؟

‏لأن الذين عادوا يوسف لم يعادوه على الدين، بل عادوه عداوة دنيوية .

‏[ابن تيمية]

የዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ታሪክ ለምን በቁርኣን ውስጥ አልተደገመም?

ምክንያቱም ዩሱፍን የሚጠሉት በዱንያ ጠላትነት እንጂ በሃይማኖታቸው አልነበረም። (ኢብኑ ተይሚያህ)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

‏﴿مَا أَغْنَى عَنّي مَالِيَهْ﴾

«ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡

‏لم أرى أشقى بماله من البخيل!

‏لأنه في الدنيا مهتمٌ بجمعه، وفي الآخرة محاسبٌ على منعه، غير آمن في الدنيا من همه، ولا ناج في الآخرة من إثمه، عيشه في الدنيا عيش الفقراء، وحسابه في الآخرة حساب الأغنياء.

በገንዘቡ ከሚሰስት በላይ እድለቢስ አላየሁም!!

ምክንያቱም በዱያ ላይ ገንዘቡን በመሰብሰብ ተጨንቋል!! በአኼራ ደግሞ በመከልከሉ ይጠየቃል, ወይ በዱንያ ከጭንቀቱ አልዳነ ወይ በአኼራ ከወንጀኝነት አልተረፈ,

በዱንያ ኑሮው የምስኪኖችን ህይወት በአኼራ የሀብታሞችን ሂሳብ መተሳሰብ ነው!!

‏[الحسن البصري]

منقول

Send as a message
Share on my page
Share in the group