UMMA TOKEN INVESTOR

Amino-Acid shared a
Translation is not possible.

🔻 ኔታንያሁ፡ ምርጫ ማድረግ ማለት ጦርነቱን ማብቃት መንግስታችንን ሽባ ማድረግ ማለት ነው። ምርጫ ብናደርግ እጃችን ከጦርነቱ ይታሰራል። ይህ የሲንዋር እና የነስረላህ ህልም ነው። የምለውን አውቃለሁ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amino-Acid shared a
Translation is not possible.

🔻ሳዑዲ አረቢያ

ሳዑዲ አረቢያ በጋዛ ሰርጥ በራፋህ ላይ ለማድረስ የታቀደው ጥቃት የሚያስከትለውን አስከፊ መዘዝ ያስጠነቀቀች ሲሆን ራፋህ ከአስጨናቂው የእስራኤል ጥቃት የተረፉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሀን ዜጎች የመጨረሻው መሸሸጊያ ነው ብላለች።

ሳዑዲ ንፁሀኑን የማፈናቀል ሃሳቡን በጥብቅ የተቃወመች ሲሆን ድርጊቱንም ውድቅ አድርጋዋለች።

ሳዑዲ አረቢያ አፋጣኝ የተኩስ አቁም ጥሪ ያቀረበች ሲሆን ይህን ቀጣይነት ያለው የአለም አቀፍ ህግ እና የአለም አቀፍ የሰብአዊ ህግ ጥሰት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ ማስቆም እንዳለበት ያሳያል ብላለች።

የፀጥታው ምክር ቤት ጣልቃ መግባት አስፈላጊነቱ እስራኤል የባሰ ሰብአዊ አደጋ እንዳታደርስ መከላከል ሲሆን የጥቃቱ ደጋፊዎች ሁሉ ሀላፊነቱን ይወስዳሉ ስትል ገልፃለች።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amino-Acid shared a
Translation is not possible.

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amino-Acid shared a
Translation is not possible.

ጉዳዩ ከተጀመረ አይቀር…‼

===================

(ለምን ይህን ቁም ነገር ተረባርበን አንሠራም?)

||

✍ ኡስታዝ ሙሐመድ ኸዽር ሰሞኑን ዓለም ገና አካባቢ አቢሲኒያ ባንክ አጠገብ ባደረገው የንፅፅር ዳዕዋው ቪድዮ ላይ አስተውላችሁ ከሆነ ከጀርባው ሞንታሪቦ የተጫነባት አንድት ያሪስ የቤት መኪና ትታያለች። (ምናልባት ቪድዮውን ያላያችሁ ካላችሁ፦ https://t.me/MuradTadesse/33650)

ይህቺ መኪና የኪራይ መኪና ነበረች። በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ወንድሞቻችን ለኡስታዙ የዳዕዋ ሥራ ትሆነው ዘንድ ተከራይተውለት ነው። ቀስ በቀስ ያከራየውም ወንድም ሙስሊም ስለነበር ኪራይዋን ቀነሰለት። ይህቺን መኪና ሌሎችም ወንድምና እህቶች ተረባርበው ለግሉ ለማድረግና ባለቤቷም ከመደበኛ መሸጫ ዋጋዋ ቀንሶ ቢሸጥለትም ዋጋውን ግን ጨርሶ መክፈል አልተቻለም።

አስቡት! በብዙዎቻችን ላይ ግደታ የተደረገውን የኢስላም ዳዕዋ ኃላፊነት ጫንቃው ላይ ተሸክሞ ሰበብ እያደረሰ ላለ ሰው ይህ ኡማ ሚሊዮን ባለሃብቶች እያሉት ይህቺን እንኳ መኪና እንኳ ለእንዲህ አይነት ሰው የግሉ ማድረግ አልቻለም። በርግጥ ብዙዎቻችሁ ይህን ስለማታውቁ እንጂ ሐቂቃ ይሄን የሰማ ባለሃብት ካሉት በርካታ መኪናዎች መካከል አንዱን እንደሚሰጠው አስባለሁ፤ ኢንሻ አላህ።

እንደዛ የሚያደርግ ጀግና ካለ ያሳውቀኝ። ከሌለም እኛው ተረባርበን በአላህ ፈቃድ ተጋግዘን መግዛት እንችላለን።

የሚገርማችሁ ለዚህ የዳዕዋ ሥራው ይሆነው ዘንድ አንድት ኸይር ፈላጊ እህታችን ትልቅ ሞንታሪቦ ገዝታለት ነበር። ግን ያኛውን ሞንታሪቦ ይህቺኛዋን መኪና መሸከም ስለማትችል ቤት ውስጥ ተቀምጧል። እኛ ግን አይደለም ትልቁን ሞንታሪቦ መሸከም የሚችለውን ይህቺንም አሟልተን ገዝተን የግሉ ማድረግ አልቻልንም።

ባለፈ የሆነ የተጀመረ ነገር ነበር። ግን ግብ ሳይመታ ተቋረጠ። በአሁኑ ግን በአላህ ፈቃድ የተሻለ ነገር ገዝተን የዳዕዋ ሥራውን ማገዝ አለብን።

አፋችን ዳዕዋ ማድረግ ባይችል እንኳ በገንዘባችን ዳዕዋ በማድረግ በዳዕዋ ሥራው ላይ አሻራችንን እናሳርፍ።

የመንገድ ላይና የገበያ ላይ ዳዕዋ የነቢያት መሠረታዊ ጥሪ ነው። ሲጀመር ዳዕዋ ማለት ሙስሊሙ ላልሆኑ ወገኖች የሚደረገው ነው። ሙስሊም ለሆነውማ ምክርና ተግሳፅ ነው የሚያስፈልገው።

በሉ! አነሰ በዛ ሳንል እንረባረብና የተሻለ ኸይር ነገር እንሥራ። ብዙዎች ለባጢል ስንት እየተረባረቡና በቢሊዮን በጀት እየመደቡ፤ እኛ ለሐቅ መቶዎችንና ሺዎችን ማውጣት አይሳነንም። ቀሪውን አላህ በበረካው ይሞላዋል።

በነገራችን ላይ ይህቺ መኪና እንደ ልብ ክፍለ ሃገር ድረስ ሩቅና ፒስታ መንገድ በመጓዝ የዳዕዋ ሥራን ለማስሄድ አትሆንም። እንበራታና ትልቁን ሞንታሪቦና ጀኔሬተርም ጭምር አብሮ ለመያዝ አመች የሆነ መኪና እንግዛ። ይህ ኡስታዝ ከበርካታ አመታት በፊት ጀምሮ በንፅፅር ዳዕዋ የተሰማራና አሁን ለምናውቃቸው ለብዙዎችም ፋና ወጊ የሆነ ነው።

ይህ ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም። ሲቀጥል መኪና የምንገዛለት ለምቾቱና ለቅንጦት ሳይሆን፤ የተሰማራበት ዳዕዋ ስለሚያስገድድም ጭምር ነው።

እንዲህ አይነት ወንድሞችና ኡስታዞች ቤታቸው ውስጥ በሰላም ኖረው እንደኛ ህይዎታቸውን ከቤተሰባቸው ጋር መምራት ጠፍቷቸው አይደለም። ግን አላህ ስለመረጣቸው የብዙዎችን ግልምጫና መሰል ጫና ተቋቁመው የአላህን ጥሪ ላልሰማ ለማሰማት ደፋ ቀና እያሉ ነውና፤ አላህ በመልካም ነገር ላይ ተረባረቡ ስላለን እኛም አላህ የመረጠን እንሆን ዘንድ ገንዘባችን ለዚህ እገዛ በማዋል ከአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን።

በሉ! የት አላችሁ? ኸይር ፈላጊዎች ተሽቀዳደሙ።

√ የአካውንት ስም፦ Muhammed Khedr Essa

√ የኢትዮጵ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000258086857

  

የምትልኩበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ላይ ብትልኩልኝ ለሌሎችም ለኸይር ማነሳሻ አደርገዋለሁ።

አላህ ይጨምርላችሁ!

ይህን የኸይር ሥራ ዘመቻ ለሌሎችም በማሰራጨት ከምንዳው ተካፋይ እንሁን!

ኢንሻ አላህ እናሳካዋለን‼

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Amino-Acid shared a
Translation is not possible.

ቀሳሞች ለስምምነቱ ያቀረቡት ቅድመ ሁኔታ

🔹 ስምምነቱ ሶስት እርከኖች ሲኖሩት

እያንዳንዱ ደረጃ ለ45 ቀናት የሚቆይ እስረኞችን መለዋወጥ ወታደራዊ ከበባውን ማስቆምና ጋዛን መልሶ መገንባትን ያካትታል።

የስምምነቱን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ እርምጃዎችን የያዘ ዝርዝር አባሪን ቀሳሞች አያይዘው ልከዋል።

🔹እስረኞችን በተመለከተ

ሕፃናትና ሴቶችን፣ አዛውንቶችና ሕሙማን የወራሪዋ እስረኞች ይፈታሉ። በተያያዘም በወራሪዋ እስር ቤት የሚገኙ 1500 ቁጥር ያላቸው ወንድም እህቶቻችን ይለቀቃሉ። ከእነርሱም ውስጥ 500 ያህሉ የዕድሜ ልክ እስራትና ከፍተኛ የቅጣት ውሳኔ በወራሪዋ እስራኤል የተፈረደባቸው ናቸው።

🔹ሰብዓዊ ዕርዳታን የጫኑ መኪኖች

  በቀን 500 ሰብዓዊ እርዳታን የጫኑ መኪኖች ነዳጅን ጨምሮ ወደ ጋዛ ይገባሉ በተለይም ወደ ሰሜናዊው ክልል እንዲገቡ ይደረጋል።

🔹መጠለያ

በቀን 60,000 ጊዜያዊ መጠለያ ቤቶች፣ የመጀመርያው የስምምነት እርከን ከመጠናቀቁ በፊትም 200,000 ጠንካራና ለመኖር አመቺ የሆኑ ድንኳኖች ይገነባሉ።

🔹የተፈናቀሉትን መመለስ

የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቤታቸው እንዲመለሱ፣ በሰሜን እና በደቡብ ጋዛ የመንቀሳቀስ ነፃነትና ዋስትና ይሰጣል።

🔹ግንባታዎች

ቤቶችን፣ ኢኮኖሚያዊ ተቋማትን እና የህዝብ መገልገያዎችን መልሶ የመገንባቱ እቅድ ፀድቆ ትግበራው ቢበዛ በ 3 ዓመታት ውስጥ እንዲጠናቀቅ ይደረጋል።

🔹 የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከጋዛ መውጣት

  ከሁለተኛው የስምምነት እርከን በፊት የጠላት ኃይሎች ከተማውን ለቀው በመውጣት መልሶ ግንባታው እንዲጀመር ይደነግጋል።

🔹አለም አቀፍ ዋስትናዎች

  ኳታር፣ ግብፅ፣ አሜሪካ፣ ቱርክ እና ሩሲያ ለስምምነቱ ተግባራዊነት ዋስትናና ታዛቢ እንዲሆኑ ይጠይቃል። እና ሌሎችንም ሰርፕራይዞች ይዟል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group