Translation is not possible.

ሁሌም ቁርአንና ሐዲስ ተግባራዊ እናድርግ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹በዚህች በቅርቢቱ ዱንያም ሆነ ነገ በአኼር ይታዘንልን ዘንድ አላህ በቁርአን እንዲሁም የአላህ መልክተኛﷺ በሐዲሳቸው ያዘዙን እንታዘዘ የከለከሉን ሙሉ ለሙሉ እንከልከል!!!።

[وَأَطِيعُوا اللَّهَ وَالرَّسُولَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ]

«ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ።» {አሊ-ዒምራን ፡132}

 https://t.me/Abu_MusaabAnwar

 

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group