UMMA TOKEN INVESTOR

renuu shared a
Translation is not possible.

ይችን ሙድ እ,,😂❗️❗️

አንዳንድ ወንዶች ወደ ዲን ጠጋ ያለች ናት ብለው የሚያስቧትን ሴት ለመጀናጀን ሲጀምሩ…

«አላህ ከጀነት ባለቤቶች ያድርግሽ፤ ኣሚን በይ!» ይላታል።

እርሷም «ኣሚን፤ አንተንም እኔንም የጀነት ያድርገን፣ ያ ረብ» ብላ ትመልሳለች።

ትንሽ ቆይቶ «በጀነት ሳይሽ እንዳውቅሽ ፎቶሽን ትልኪልኛለሽ?» ብሎ ያርፋል¡

(እረፉ! አትጀናጀኑ! በሐላሉ ተዘወጁ። ሐራም አካሄድ የሐላሉን በር ይዘጋል።

አንዳንድ ወንዶች ወደ ዲን ጠጋ ያለች ናት ብለው የሚያስቧትን ሴት ለመጀናጀን ሲጀምሩ…

«አላህ ከጀነት ባለቤቶች ያድርግሽ፤ ኣሚን በይ!» ይላታል።

እርሷም «ኣሚን፤ አንተንም እኔንም የጀነት ያድርገን፣ ያ ረብ» ብላ ትመልሳለች።

ትንሽ ቆይቶ «በጀነት ሳይሽ እንዳውቅሽ ፎቶሽን ትልኪልኛለሽ?» ብሎ ያርፋል¡

(እረፉ! አትጀናጀኑ! በሐላሉ ተዘወጁ። ሐራም አካሄድ የሐላሉን በር ይዘጋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
renuu shared a
Translation is not possible.

ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ቢያያት ኖሮ መነሻው እርሱ ዘንድ መድረሻው ፍልስጤም የሆነን ሠራዊት አሰልፎ ጽዮናውያንን ከምድረ-ገጽ ባጠፋቸው ነበር።

ሠይፉላሂል መስሉል ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ በህይወት ቢኖር ሰማንያ ሰይፍ እጁ ላይ በተሰበረ ልቡም ሳይቀዘቅዝ ጠላትን አንቀጥቅጦ ምሽጋቸውን ባፈራረሰ።

ጀግናው ሰላሐዲን ቢያያት ኖሮ ከጦርነቱ በፊት መቀበርያ ጉድጓዳቸውን በገዛ እጃቸው ባስቆፈራቸው።

የዘመኔ ባለስልጣናትና ነገስታት አይተዋታል። አሊሙም ሊቃውንቱም ተመልክተዋታል። ከውግዘት ፈትዋ በቀር ግን ምንም አላየንም።

እንደው አላህን እንዴት ትገናኙት ይሆን?!

መልሳችሁስ ምን ይሆን?!

ሰጊረቲን ቅበሯት... በእኔው ዑማ ላይም ሰላተል ጀናዛ ስገዱበት

Mahi

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

11 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
renuu shared a
Translation is not possible.

https://t.me/alshems_alshems_ale

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሱናክ አለም ከዚህ በፊት አይቶት በማያውቀው ምስል የጦር መሳሪያ ለማጓጓዝ በወታደራዊ አውሮፕላን እስራኤል ገቡ።

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የእስራኤልን ጅምላ ጭፍጨፋና ወንጀል ለመደገፍ ባደረጉት ይፋዊ ጉብኝት ከወታደራዊ ጭነት አውሮፕላን ውስጥ ከጦር መሣሪያና ከመሳሪያው ውስጥ ወጥተው ከብረትና ከባሩድ ክምር ውስጥ ወጡ።በኦፊሴላዊው መሰላልም ሆነ በቀይ አልወረደም። ምንጣፍ ግን ከሚሳኤል እና ገዳይ መሳሪያዎች መካከል የወረደ ነው ።ምእራባውያን የሙስሊሞችን መገደል ህጋዊ አድርገው ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ የጫካ ህግም ሆነ የትኛውም ግድየለሽ ጭካኔ ነው ።ታሪክ እንደዚያ ያለ ክስተት አልተመዘገበም ። ገዳይ ምዕራባውያን ስለ ዛሬ ይጽፋሉ፡ ይህ ገዳይ ምዕራባውያን ዛሬ እንደሚያውጁት ጦርነት በሰው ልጆች ላይ አልታወጀም።

ኡማ ላይፍ ጆይን አድርጉ👇

https://ummalife.com/post/164424

Send as a message
Share on my page
Share in the group