Qumuqta qilghuchi yo'q.

አላህዬ የእንቅልፍን ጣዕም የማያውቁ በቅጡ ሳያጣጥሙ የሚመገቡ ከአባት እናቶቻቸው ርቀው ከሚስት ከልጆቻቸው ተለይተው ስለ እውነት ከባጢል ፊት የቆሙ ውሸትን ለመቀልበስ ነፍሳቸውን ፊዳ እያደረጉ ያሉ ወንድሞች በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በየስርቻው እየተዋደቁ ነው ጌትዬ ሆይ ብቻቸውን አትተዋቸው ልባቸውን አፅናላቸው የተኮሱት ኢላማውን ይምታ የወረወሩት ጠላትን ይርታ።

ኢንተርኔትና ስልክ በመቋረጡ ዝርዝር ማስረጃን ማግኘት አልቻልኩም ሆኖም አዳሩን ከፍተኛ የአየር ድብደባ ስታከናውን አድራለች የቀሳሞች ሮኬትም ቴል አቪቭን ሲደበድብ አድሯል። የወራሪዋ ሚዲያ ጠዋት አንድ ወታደሯ እንደሞተ ይፋ አድርጓል።

ቀስ በቀስ ኢንተርኔቱ እንደሚለቀቅም የጋዛ ቴሌኮሚኒኬሽን ገልጿል።

Mahi Mahisho

ይህ አዲሱ የፌስቡክ አካውንቴ ነው። ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group