Translation is not possible.

ያ አላህ ዝምታህን ፈራነው

ካንተ ውጪ ለማንም የማይጠይቁትን ጠይቀውህ ነፈግካቸው ሰላም ብርቃቸው ከሆነ ሰነባበተ ሞትን ተላመዱት ህፃናቶች አጠገባቸው ረገፉ ሙሉ ቤተሰባቸውን በአንድ ጀንበር አጡ።

 

ያ አላህ ዝምታህን ፈራነው ጭንቀታችንን እያየህ ይሁን አልክ በማይሰማ ድምፅ አልቅሰው ለመኑህ ምላሽህ ግን ዝምታ ሆነ ጌትዬ ለምን አንልህም ብቻ ግን እዘንላቸው እዘንልን።

#mahi Mahisho

ይህ አዲሱ የፌስቡክ አካውንቴ ነው። ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group