UMMA TOKEN INVESTOR

About me

እንሻ አለህ በዚህች ቦታ አለህ በገራልን መልኩ ስለ እስልምናችን እና የቀደምቶቻችንን ታሪክ ምንተዋወስ ይሆናል ። وذكر فإن ذكرا تنفع المؤمنن ማስታወስ ለሙዕሚኖች ይጠቅማል:

Translation is not possible.

አሁን በغዘ በሚሆነዉ ነገር ብዙም አትገራሙ ከዚህ በፊት ሰርቢያዎች የ ቦስኒያ ሙስሊሞች ለይ ያራጉትንም አንራሳዉም 300 መቶ ሺህ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዉ ገድለወል 60 ሺህ ሴትና ህፃናት ተደፍራወል ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ እና አሜሪካና መለዉ አዉሮፓ በለያ አልፎወል አንራሰዉም አለም አይወደንም ሙስሊሞች ስለሆንን እንሻ አለህ ታሪኩን በክፍል እናቀርባወለን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قل إبن الجوزي رحمه الله إذ وجدت ظلمن في قلبك بسبب معصيتك يرتكبته وعلم أن في قلبك نور ولوله وجدته تلك ظلمة

ኢብኑል ጀዉዚ አለህ ይዘንለትና እንዲህ ኣለ _ በልቦናህ ለይ የሆና ጭለማ ከታየህ በሰራሀዉ አመፅ ወንጀል ምክኒያት (እወቅ)

ልብህ ለይ ኑር አለ ማለት ነዉ ያቺ ኑር በትኖር ኖሮ ያህ ጭለማ በልታያህ ነበር ። ስለዚህ ይቺም ኑር ሰትጠፈ በፊት መንገድህን ተግወዝበት ማቼም ስለዬትኛዉ መንገድ እንደ ማወራ ገብቱወቹሃል አኺራን ነዉ ።

እንተዋወሰለን እንሻ አለህ ቤተሰብ ሁኑ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
الاساد al asad offical Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قل ابنول واردي رحيمه الله

እኔ ማለት የፖሊስ ዱላ ነኝ እንደፈለክ ልትጣማዝዘኝ ትችል ይሆናል ግን አትሰብራኝም ።

ኢብኑል ወርዲ በግጥሙ አለህ ይዘንለት

Send as a message
Share on my page
Share in the group