Translation is not possible.

አሁን በغዘ በሚሆነዉ ነገር ብዙም አትገራሙ ከዚህ በፊት ሰርቢያዎች የ ቦስኒያ ሙስሊሞች ለይ ያራጉትንም አንራሳዉም 300 መቶ ሺህ ሙስሊሞችን ጨፍጭፈዉ ገድለወል 60 ሺህ ሴትና ህፃናት ተደፍራወል ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ እና አሜሪካና መለዉ አዉሮፓ በለያ አልፎወል አንራሰዉም አለም አይወደንም ሙስሊሞች ስለሆንን እንሻ አለህ ታሪኩን በክፍል እናቀርባወለን

Send as a message
Share on my page
Share in the group