Translation is not possible.

የሆነ ሰው ልብ ውስጥ እንዳላችሁ እያወቁ መኖር ደስ ይላል‼️

የሆነ የሚያስባችሁ ሰው እንዳለ እርግጠኛ ሆኖ መዋል ደስ ይላል‼️

ምንም ነገር ሲፈጠር ቀድሞ ለእናንተ ለመንገር የሚጓጓ የሆነ ሰው እንዳለ ማወቅ ደስ ይላል‼️

የሆነ ነገር ሲሰማችሁ ሄዳችሁ የምትነግሩት፣ የምታዋዩት ሰው እንዳላችሁ እያሰባችሁ መኖር ደስ ይላል‼️

በተቃራኒው ሲሆን ደግሞ.... እህህህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group