Translation is not possible.
ጀነት ዉስጥ ህይወት እንጂ ሞት የለም ጀነት ዉስጥ ወጣትነት እንጂ እርጅና የለም ጀነት ዉስጥ ደስታ እንጂ ጭንቀት የለም ጀነት ዉስጥ የአላህን_ፊት ማየት #የነብዩ ﷺ ጉርብትና እና ሌሎች ታይተው፣ ተሰምተው፣ልብ ጠርጥሯቸው የማያውቁ ብዙ ፀጋዎች ሁሉ አሉባት።
አላህ ይወፍቀን🤲
ግን ምን አዘጋጀን ለዚህ?
መልካም ጁሙዓህ😊
=__𝕝𝕓𝕣𝕠_ 𝕤𝕖𝕚𝕕
Send as a message
Share on my page
Share in the group