UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

አንዲት የግብፅ ሴት ያላትን ሁሉ ያፈራችውን ጥሪት ከደብዳቤ ጋር አያይዛ ወደ ቀሳም ሙጃሂዶች ሰደደች። መልዕክቱ እንዲህ ይነበባል።

"ይህ ገንዘብ የግሌ ስለመሆኑ አላህ ምስክሬ ነው። ባለቤቴና ልጆቼ እንደሚያስፈልጋቸው አውቃለው። አሰብኩበት አሰላሰልኩበትም። የአላህን ቃል ከፍቼ ሳነብ ለሙጃሂዶቹ ለመስጠት ወሰንኩ። ፅናቱን ከአላህ ተቸርኩ። ውሳኔዬም ትክክል መሆኑን አመንኩ። እነሆ ያለኝን ሁሉ ሰጠሁ....." የቁርአን አንቀፆችን አጣቅሳ ስለ ሰደቃ የሚያወሱ አያዎችን በጀርባው ፅፋ ላከችላቸው።

Mahi Mahisho

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

« ይህች ኡማ (ህዝብ) ከባድ የመከራ ምጥን እያሳለፈች ነው። ለሁሉም ምጥ ደግሞ ልጅ አለው። ለሁሉም ልጅ ደግሞ ጩኸትና ህመም አለው። »

ሸሂድ (በአላህ ፈቃድ) ሰይድ ቁጥብ (ረህመቱላሂ ዐለይሂ)

ይህ የመከራ ምጥ በነዚህ ልጆች ልብ ውስጥ የሚፈጥረው ልጅ ይናፍቀኛል። አንረሳህም! አንረሳውም!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢና ሊላሂ ወ ኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!

ሐስቡነላሁ ወ ኒዕመል ወኪል!

ላ ሐውለ ወላቁወተ ኢልላ ቢልላሂ!

በዛሬው ዕለት ረቡዕ ጥቅምት 14 ቀን 2016፣ ወራሪዋ ጽዮናዊት እስራኤል፣ በጋዛ ከተማ በናዝሬት ካምፕ ላይ በፈጸመችው የዓየር ድብደባ፣ የአል-ጀዚራ ቴሌቪዥን ጣብያ ባልደረባ የሆነው የአንጋፋው ጋዜጠኛ የዋኢል አል-ደሕዱህን ቤት ዒላማ አድርጋ በመምታት፣ የዋኢል ባለቤትን ጨምሮ ሁለት ሕፃናት ልጆቹን መግደሏ ተሰምቷል፡፡

@Abubekeralemu

#gaza_under_attack

#palestine

#israeliwarcrimes

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 ዕውቁ እስራኤላዊ ጸሐፊ ጊዲዮን ሊቪ እስራኤል በደል እየፈጸመች ሳለ ተበዳይ መስላ ለመቅረብ የምታደርገውን ዓይን ያወጣ የትርክት ጨዋታ እንደሚከተለው ተችቶት ነበር…

.

❝ብዙ ወረራዎችን አውቃለሁ። አንዳንዶቹ ከእስራኤልም ይረዝማሉ። ይብሳሉም። አንዳቸውም ግን ራሳቸውን ተበዳይ አድርገው አያቀርቡም፤ ከእስራኤል በስተቀር። እስራኤል ወራሪ ሆና ሳለ ራሷን ተበዳይ፣ ይልቁንም ብቸኛ ተበዳይ አድርጋ ታቀርባለች። የቀድሞዋ ጠ/ሚ ጎልዳ ሜየር በአንድ ወቅት "ዐረቦች ልጆቻቸውን እንድንገድል ስላስገደዱን መቼም ይቅር አንላቸውም" ብላ ተናግራ ነበር።❞

@Isaac_Eshetu

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group