Translation is not possible.

አንዲት የግብፅ ሴት ያላትን ሁሉ ያፈራችውን ጥሪት ከደብዳቤ ጋር አያይዛ ወደ ቀሳም ሙጃሂዶች ሰደደች። መልዕክቱ እንዲህ ይነበባል።

"ይህ ገንዘብ የግሌ ስለመሆኑ አላህ ምስክሬ ነው። ባለቤቴና ልጆቼ እንደሚያስፈልጋቸው አውቃለው። አሰብኩበት አሰላሰልኩበትም። የአላህን ቃል ከፍቼ ሳነብ ለሙጃሂዶቹ ለመስጠት ወሰንኩ። ፅናቱን ከአላህ ተቸርኩ። ውሳኔዬም ትክክል መሆኑን አመንኩ። እነሆ ያለኝን ሁሉ ሰጠሁ....." የቁርአን አንቀፆችን አጣቅሳ ስለ ሰደቃ የሚያወሱ አያዎችን በጀርባው ፅፋ ላከችላቸው።

Mahi Mahisho

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group