UMMA TOKEN INVESTOR

About me

لآ اله الا الله

Translation is not possible.

«ሠለፍያ» ዳዕዋ ላይ መገኘት ማለት

- ስማችን ላይ «ሠለፊ ወይም መንሐጅ ሠለፍ» ብሎ በመፃፍ አይደለም። በተግባር ላይ መገኘቱ ነው ከባዱ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

#የቤተሰብን ምክር ተግባራዊ ማድረግ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም!

#ደስታችን ስኬታችን እንጂ መጥፎ ነገራችን አያስደስታቸውም!

#በተለይ በትዳር ዙሪያ ብዙ እህቶች በራሴ (ጠሪቃ) መንገድ ልጓዝ ይሉና በኋላ ከሁለቱም ያጡ ሆነው የሀዘን ዶፍ ይወርድባቸዋል።

#አስተውሉ!! አርቃችሁ አስቡ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ሁላችንም እንደምንሞት ምንም ጥርጥር የለብንም

ግን መቼ እንደሚንሞት አናውቅም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

አንዳንዶች ደግሞ አሉ! የሁኔታዎች መቀያየር የማይቀይራቸው። የሰዎች ክፋት መጥፎ የማያደርጋቸው። ለመኖር አንድ ምክኒያት የሚበቃቸው ተወዳጅና የአሏህ በረከት የሆኑ ሰዎች!

አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

የሰው ማጣት ፍራቻ ሳይሆን

ሁሉንም ለማስደሰት ብለህ እራስን

የማጣት ፍራቻ ይኑርህ።

        

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group