2 years Translate
Translation is not possible.
#የቤተሰብን ምክር ተግባራዊ ማድረግ ቢጠቅም እንጂ አይጎዳም!
#ደስታችን ስኬታችን እንጂ መጥፎ ነገራችን አያስደስታቸውም!
#በተለይ በትዳር ዙሪያ ብዙ እህቶች በራሴ (ጠሪቃ) መንገድ ልጓዝ ይሉና በኋላ ከሁለቱም ያጡ ሆነው የሀዘን ዶፍ ይወርድባቸዋል።
#አስተውሉ!! አርቃችሁ አስቡ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group