5 month Translate
Тарҷума мумкин нест.

አንዳንዶች ደግሞ አሉ! የሁኔታዎች መቀያየር የማይቀይራቸው። የሰዎች ክፋት መጥፎ የማያደርጋቸው። ለመኖር አንድ ምክኒያት የሚበቃቸው ተወዳጅና የአሏህ በረከት የሆኑ ሰዎች!

አቦ አሏህ ይጠብቃችሁ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group