UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I am a Muslim girl with a passion for both technology and creativity. Currently, I am pursuing a degree in Computer Science and dedicating my free time to honing my skills as a graphic designer.

Табасаранан алхьа кха дац.

ዘካ የኛ ሃቅ አይደለም!

ዱንያ ላይ ዘካ የወጣለት ገንዘብ አላህ ይጠብቀዋል!

ዘካ ያልወጣለት ደግሞ ገንዘቡ እየጨመረም ቢሆን የሆነ ሰአት ላይ በድንገት ይጠፋል!

ወይም ባለቤቱ ሁሌ የሚያጣው እየመሰለው በስጋት ይኖራል

በዘካ ጉዳይ አደራ! ቤተሰቦቻችንንም እናስታውስ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

"ከእናቱ ጋር ለረጅም ጊዜ አልኖረም፣ የአባትንም ርህራሄ አያውቅም፣ የሚደግፈው ወንድም አልነበረውም፣ የእህትም እዝነት አላገኝም፣ ግን ለአለማት እዝነት ነበር።"

ሰሉ አለል ሀቢብ ﷺ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

በቤትህና በሥራ ቦታህ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው ተብሎ ተጠየቀ

"በመኪና ከሆነ 500 ተስቢህና ተህሊል። በእግሬ ከሆነ ደግሞ 1200 ተህሚድና ኢስቲግፋርን ያዘክረኛል" ሲል መለሰ።

(አላህን ሳያስታውሱ የማያመሹ ልቦች)የታደለች ነፍስ ወላሂ.... አላህ ያግራልን

منقول

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

ረመዷን እየቀረበ ነው።ሽታዉም እያወደን ነው።ሽታው ያላወደው ካለ አፍንጫዉን ሳይሆን ቀልቡን ይመርምር።

አምላካችን ሆይ ሳንጎድል ሙሉ ሆነን፣ ሳንታመም በጤናችን ሳለን ሁላችንንም አድርሰን።

قولو آمين

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Табасаранан алхьа кха дац.

ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።…

መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት።

«ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ ቆመሀል!»…ልክ ልኩን ነገረችዋ¡

ሰውረን ነው የሚባለው!

Send as a message
Share on my page
Share in the group