UMMA TOKEN INVESTOR

amemegfi2010 shared a
Translation is not possible.

የ25ቱ ነብያት ታሪክ #በድምፅና #በፅሁፍ ለአንባቢ እንድመች አድርገን አቅርበናል  የሚፈልጉትን በመንካት  ያንብቡ⬇️

ከነብዩላህ አደም እስከ ነብዩﷺ

ሙሉ ታሪክ #በድምፅ እና #በፅሁፍ

🌸➔አደም አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2645

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2699

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2738

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2784

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2979

🌸➔ኑህ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2818

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2844

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2981

🌸➔ኢድሪስ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2889

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2941

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2982

🌸➔ሁድ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3018

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2983

🌸➔ሷሊህ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3022

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3053

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/3028

🌸➔ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3219

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3255

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3289

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3317

[ክፍል 5️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3354

[ክፍል 6️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3383

[ክፍል 7️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3437

[ክፍል 8️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3466

🌸➔ያዕቁብና ናዒስሃቅ የእቁብ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3578

[ክፍል 2️⃣ ]

.➣https://t.me/husnel_khuluk/3613

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3640

🌸➔ያዕቁብና ዩሱፍ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3672

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3697

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3732

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3756

🌸➔ዩኑስ አለይሂ ሰላም ⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3097

🌸➔አዩብ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4672

🌸➔ዘከርያ&የህያ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4272

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4307

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4374

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4374

[ክፍል 5️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/2996

🌸➔ኢልያስ&አልየስዕ አለይሂ ሰላም⬇️

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2996

🌸➔ዙልኪፍል  አለይሂ ሰላም⬇️

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/3070

🌸➔ሉጥ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3493

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3525

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3545

🌸➔ዳውድ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4118

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4147

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4180

🌸➔ሱለይማን አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4208

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4231

🌸➔ኢሳ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4468

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4501

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4532

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4569

[ክፍል5️⃣  ]

https://t.me/husnel_khuluk/4598

[ክፍል6️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4650

🌸➔ሙሳ አለይሂ ሰላም⬇️

[ክፍል 1️⃣  ]

https://t.me/husnel_khuluk/3790

[ክፍል2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3815

[ክፍል 3️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3834

[ክፍል 4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3858

[ክፍል 5️⃣  ]

https://t.me/husnel_khuluk/3881

[ክፍል6️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3908

[ክፍል 7️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3932

[ክፍል 8️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/3967

[ክፍል9️⃣  ]

https://t.me/husnel_khuluk/3993

[ክፍል🔟 ]

https://t.me/husnel_khuluk/4024

[ክፍል1️⃣1️⃣  ]

https://t.me/husnel_khuluk/4047

[ክፍል 1️⃣2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4077

🌸➔ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም⬇️

   [ክፍል 1️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4709

[ክፍል 2️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4742

[ክፍል 3️⃣]

https://t.me/husnel_khuluk/4773

[ክፍል  4️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4802

[ክፍል 5️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4832

[ክፍል 6️⃣]

https://t.me/husnel_khuluk/4861

[ክፍል  7️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4885

[ክፍል 8️⃣ ]

https://t.me/husnel_khuluk/4903

[ክፍል 9️⃣]

https://t.me/husnel_khuluk/4929

[ክፍል  🔟 ]

https://t.me/husnel_khuluk/4954

[[ክፍል 1️⃣1️⃣  ]]]

https://t.me/husnel_khuluk/4981

በድምፅ➣https://t.me/husnel_khuluk/2876

Send as a message
Share on my page
Share in the group
amemegfi2010 shared a
Translation is not possible.

የሃማስ የዋሻ ከተማ በጋዛ

የፍልስጤሙ ሃማስ በጋዛ ሌላ የምድር ውስጥ ከተማ መገንባቱ ተነግሯል።

ርዝመቱ በመቶ ኪሎሜትሮች እና ጥልቀቱ እስከ 80 ሜትር ይደርሳል የተባለው የሃማስ ዋሻ “እንደ ሸረሪት ድር” የተወሳሰቡ በርካታ መውጫ እና መግቢያዎች አሉት።

ዋሻው ውስጥ የመሳሪያ ማከማቻ እና ስብሰባ ማካሄጃ አዳራሾችን ጨምሮ  የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጡ መሰረተ ልማቶች ተሟልተዋል።

በአየርም ሆነ በባህር ሁሉም ነገር የተዘጋጋበት ሃማስ የጦር መሳሪያዎችንም የሚያስገባው በዚሁ ዋሻ በመጠቀም መሆኑን ሬውተርስ ዘግቧል።

በተያያዘ ሃማስ ለእስራኤል ምላሽ ለመስጠት \በሙሉ አቅም\ መዘጋጀቱን መናገሩም ተሰምቷል።

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
amemegfi2010 shared a
Translation is not possible.

Date: Oct 21, 2023

እንደብዙሃኞቹ የታሪክ ምሁራኖች ሀሳብ በአስረኛው የመልእክተኝነት አመት በአንዲት ሌሊት ሶስት ታላላቅ ተአምሮች ተከሰቱ። እነሱም የልብ ቀዶ ጥገና፣ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ናቸው። የአቅሷው ጉዞ በኢስራእ ምእራፍ ሲጠቀስ የሰማዩ ጉዞ ደግሞ በነጅም ምእራፍ ላይ ተገልጿ

ጉዞው ከመጀመሩ በፊት ጂብሪል عليه والسلام ደረታቸውን ቀድዶ ልባቸው አውጥቶ፤ በዘምዘም ውሃ ካጠበውና ኢማንን ከጥበብ ጋር ቀላቅሎ ከጨመረበት በኋላ ወደ ቦታው መለሰው። ከዚያም ደረታቸውን ሰፋው። ይሄ ለሁለተኛው ጊዜ የተደገመ ተኣምር መሆኑ ነው

ከአህያ ከፍ ያለ እና ከበቅሎ ያነሰ፣ ከእይታው መጨረሻ ላይ የሚረገጥ፣ ነጭ አንፀባራቂ ( ቡራቅ ) መጓጓዣ ተመቻቸላቸውና በእሱ ከሀረም መስጅድ ወደ አቅሷ መስጅድ አቀኑ። ከዚህ በዘለለ የመጓጓዣው ምስልም ይሁን ምንነት አይታወቅም።

አቅሷ መስጅድ ሲገቡ ጌታችን ነብያቶችን عليهم الصلاة والسلام ሁሉ ሰብስቧቸው አገኙ። በነብያችን ኢማምነት ሁሉም ሁለት ረከዓ በጀመዓ ሰገዱ

ከሶላቱ በኋላ ከጂብሪል ጋር በመሆን ወደ ሰማይ ተጓዙ። የመሰላሉን ምንነት አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው።

በቅደም ተከተል ከአንደኛው እስከ ሰባተኛው ሰማይ ከአደም፣ ዒሳና የህያ፣ ዩሱፍ፣ ኢድሪስ፣ ሀሩን፣ ሙሳ እና ኢብራሂም عليهم الصلاة والسلام ጋር ተዋወቁ።

በእለቱ ተቀጣጣይዋን እሳት እና ጠባቂዋን ማሊክን عليه السلام አይተዋል። የዝሙተኞችን፣ የወለድ ተጠቃሚዎችን፣ በእውቀታቸው የማይተገብሩ ሰዎችን እና የሀሜተኞችን ቅጣት ተመልክተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ጀነትን እና በውስጧ የሚገኙትን የዑመር ቢን ኸጧብን رضي الله عنها ህንፃ፣ የዘይድ ቢን ሀሪሳን رضي الله عنها ቆንጂት፣ ሁለት የጀነት ወንዞችን እንድሁም የናይልን እና የኤፍራጠስን ወንዞች ምንጭ ለማየት በቅተዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
amemegfi2010 Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group