የሃማስ የዋሻ ከተማ በጋዛ
የፍልስጤሙ ሃማስ በጋዛ ሌላ የምድር ውስጥ ከተማ መገንባቱ ተነግሯል።
ርዝመቱ በመቶ ኪሎሜትሮች እና ጥልቀቱ እስከ 80 ሜትር ይደርሳል የተባለው የሃማስ ዋሻ “እንደ ሸረሪት ድር” የተወሳሰቡ በርካታ መውጫ እና መግቢያዎች አሉት።
ዋሻው ውስጥ የመሳሪያ ማከማቻ እና ስብሰባ ማካሄጃ አዳራሾችን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚሰጡ መሰረተ ልማቶች ተሟልተዋል።
በአየርም ሆነ በባህር ሁሉም ነገር የተዘጋጋበት ሃማስ የጦር መሳሪያዎችንም የሚያስገባው በዚሁ ዋሻ በመጠቀም መሆኑን ሬውተርስ ዘግቧል።
በተያያዘ ሃማስ ለእስራኤል ምላሽ ለመስጠት \በሙሉ አቅም\ መዘጋጀቱን መናገሩም ተሰምቷል።